የ ቻርትስ አዋቂ - የ ቻርትስ አካል

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የሚታየውን በ ቻርትስ አካል ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


Press Shift+F1 and point to a control to learn more about that control.

የ ቻርትስ አካላቶች ማስገቢያ ለ

አርእስቶች ያስገቡ ወይንም ይጫኑ አካላቶች እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን በ አሁኑ ቻርትስ ላይ

አርእስቶች

እርስዎ ለ አርእስት ጽሁፍ: ንዑስ አርእስት ካስገቡ ወይንም ማንኛውም አክሲስ: አስፈላጊው ቦታ ይተዋል ለ ጽሁፉ በ ቻርትስ ላይ እንዲታይ: እርስዎ ጽሁፍ ካላስገቡ: ምንም ቦታ አይተውም: ቦታውን ቻርትስ ለማሳየት ይጠቀምበታል

የ አርእስት ጽሁፍ ከ ክፍል ጋር ማገናኘት አይቻልም: እርስዎ ጽሁፍ ማስገባት የሚችሉት በ ቀጥታ ነው

ቻርትስ በሚጨረስ ጊዜ: እርስዎ ቦታውን መቀየር ይችላሉ እና ሌሎች ባህሪዎች በ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ

መግለጫ

መግለጫው ምልክቶች ያሳያል ከ መጀመሪያው ረድፍ ወይንም አምድ ወይንም ከ ተለየ መጠን እርስዎ ካሰናዱት ውስጥ ተከታታይ ዳታዎች ንግግር ውስጥ: የ እርስዎ ቻርትስ ካልያዘ ምልክቶች: መግለጫው ያሳያል ጽሁፍ እንደ "ረድፍ 1, ረድፍ 2, ...", ወይንም "አምድ A, አምድ B, ..." እንደ ረድፍ ቁጥር ወይንም አምድ ፊደል የ ቻርትስ ዳታ ያሳያል

እርስዎ ጽሁፍ በ ቀጥታ ማስገባት አይችሉም: ራሱ በራሱ ይመነጫል ከ ስም ክፍል መጠን ውስጥ

ከ ምርጫ ውስጥ አንድ ቦታ ይምረጡ: ቻርትስ በሚጨርስ ጊዜ: እርስዎ ሌላ ቦታ መወሰን ይችላሉ የ አቀራረብ ዝርዝር በ መጠቀም

መጋጠሚያዎች

የሚታየው የ መጋጠሚያ መስመር ይረዳዎታል ለ መገመት የ ዳታ ዋጋዎች በ ቻርትስ ውስጥ

የ መጋጠሚያ መስመሮች እርቀት ተመሳሳይ ነው ለ ክፍተት ማሰናጃዎች: በ መመጠኛ tab በ አክሲስ ባህሪዎች ውስጥ

የ መጋጠሚያ መስመር ዝግጁ አየደለም ለ ፓይ ቻርትስ

ተጨማሪ አካላቶች

ለ ተጨማሪ አካላቶች ይጠቀሙ የ ማስገቢያ ዝርዝር በ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የሚቀጥሉትን አካላቶች:

  1. ሁለተኛ አክሲስ

  2. አነስተኛ መጋጠሚያዎች

  3. የ ዳታ ምልክቶች

  4. ስታስቲክስ: አማካይ ዋጋዎች: የ y ስህተት መደርደሪያ እና አቅጣጫ መስመሮች

Please support us!