LibreOffice 25.8 እርዳታ
በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ
የ XY ቻርትስ በ መሰረታዊ ፎርም ውስጥ መሰረት ያደረገው አንድ ስም የያዘ ተከታታይ ዳታ ነው: ዝርዝር ለ x‑ዋጋዎች: እና ዝርዝር ለ y‑ዋጋዎች: እያንዳንዱ ጥንድ ዋጋ (x|y) ነው እንደ ነጥብ የሚታየው በ ስራት ማሰናጃው ውስጥ የሚታየው: የ ተከታታይ ዳታ የ ተዛመደ ነው ከ y‑ዋጋዎች እና በ መግለጫ ውስጥ ከሚታየው ጋር
ይምረጡ የ XY ቻርትስ ለሚቀጥለው የ ምሳሌ ስራዎች:
የ x‑አክሲስ መጠን
የ ክብ ደንብ ያመነጫል: ለምሳሌ: የ ተጠመዘዘ
መሳያ የ ተግባር graph
መቃኛ የ statistical association of quantitative variables
የ እርስዎ XY ቻርትስ ምናልባት ተጨማሪ ተከታታይ ዳታ አለው
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ XY ቻርትስ ልዩነቶች በ መጀመሪያ ገጽ ላይ በ የ ቻርትስ አዋቂ ወይንም በ መምረጥ ለ ቻርትስ በ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ
ቻርትስ የሚፈጠረው በ ነባር ማሰናጃዎች ነው: ቻርትስ ከ ጨረሰ በኋላ እርስዎ ማረም ይችላሉ ባህሪዎቹን አቀራረቡን ለ መቀየር: የ መስመር ዘዴዎች እና ምልክቶች መቀየር የሚቻለው በ መስመርtab ገጽ ውስጥ ከ ተከታታይ ዳታ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ ነው
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ማንኛውም የ ዳታ ነጥብ ላይ ለ መክፈት
ንግግር: በዚህ ንግግር ውስጥ በርካታ የ ዳታ ባህሪዎች መቀየር ይችላሉለ 2ዲ ቻርትስ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ
የ ስህተት መደርደሪያ ማሳያ ለ ማስቻልእርስዎ አማካይ የ ዋጋ መስመሮች እንዲያሳይ ማስቻል ይችላሉ እና የ አቅጣጫ መስመሮች ትእዛዞችን በ መጠቀም ከ ማስገቢያ ዝርዝር ውስጥ
እያንዳንዱ የ ዳታ ነጥብ የሚታየው በ ምልክት ነው LibreOffice ነባር ምልክቶች ይጠቀማል በ ተለያየ ፎርም እና ቀለሞች ለ እያንዳንዱ ተከታታይ ዳታ: ነባር ቀለም የሚሰናዳው በ
Points only
ይህ የ ተለያየ የ ቀጥታ መስመሮች መሳያ ነው: ከ አንድ ዳታ ነጥብ ወደሚቀጥለው: የ ዳታ ነጥብ በ ምልክቶች አይታዩም
የ መሳያ ደንብ ተመሳሳይ ነው እንደ ተከታታይ ዳታ ደንብ: ምልክት ያድርጉ መለያ በ X ዋጋዎች መስመሮች ደንብ ለ መሳል ለ X ዋጋዎች: ይህ መለያ ለ ቻርትስ ይፈጸማል: በ ሰንጠረዥ ውስጥ ላለው ዳታ አይደለም
Lines only
ይህ የ ተለያየ ነጥቦች እና መስመሮች የሚያሳየው በ ተመሳሳይ ጊዜ ነው
Points and Lines
መስመሮች የሚታዩት እንደ መለኪያ ነው: የ ዳታ ነጥብ በ ምልክት አይታይም: በ ተጨረሰው ቻርትስ ውስጥ ይምረጡ 3ዲ መመልከቻ ባህሪዎች ለማሰናዳት እንደ የ ብርሃን ምንጭ እና አንግል መመልከቻ
3D Lines
ይምረጡ ለስላሳ ከ መስመር አይነት ወደ ታች የሚዘረገፍ ውስጥ ለ መሳል ክቦች ቀጥተኛ መስመር ከ መጠቀም ይልቅ
ይጫኑ ባህሪዎች ለ ክብ ዝርዝር ለ ማሰናዳት
ይምረጡ ደረጃ ከ መስመር አይነት ወደ ታች የሚዘረገፍ ውስጥ ለ መሳል የ ደረጃ መስመሮች ከ አንዱ ነጥብ ወደ ሌላው ነጥብ ከ ቀጥታ መስመር ይልቅ
ይጫኑ ባህሪዎች ለ ክብ ዝርዝር ለ ማሰናዳት
የ ተለያዩ 4 የ ደረጃ አይነቶች አሉ