የ ቻርትስ አይነት ፓይ

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


ፓይ

የ ፓይ ቻርትስ የሚያሳየው ዋጋ በ ክብ ክፋዮች ነው በ ጠቅላላ ክቡ ውስጥ: የ ቅስት እርዝመት ወይንም ቦታ ለ እያንዳንዱ ክፋይ ከ ዋጋው ጋር ተመጣጣኝ ነው

ፓይ - ይህ ንዑስ አይነት የሚያሳየው ክፋዮች ቦታዎች በ ቀለም ነው የ ጠቅላላ ፓይ: ለ አንድ ዳታ አምድ ብቻ: በ ተፈጠረው ቻርትስ ውስጥ: እርስዎ መጫን ይችላሉ እና መጎተት ማንኛውንም ክፋይ ለ መለያየት ይህን ክፋይ ከ ቀሪው ፓይ ውስጥ ወይንም ማገናኘት ይችላሉ

የ ተስፋፋ ፓይ - ይህ ንዑስ አይነት የሚያሳየው ክፋዮች ቀደም ብለው የ ተለያዩ ክፋዮችን ነው ከ እያንዳንዳቸው: በ ተፈጠረው ቻርትስ ውስጥ: እርስዎ መጫን ይችላሉ እና መጎተት ማንኛውንም ክፋይ ለ ማንቀሳቀስ በ radial ከ ፓይ መሀከል

ዶናት - ይህ ንዑስ አይነት የሚያሳየው በርካታ የ ዳታ አምዶች ነው: እያንዳንዱ የ ዳታ አምድ የሚታየው እንደ አንድ ዶናት ቅርጽ መሀከሉ ባዶ ሆኖ ነው: የሚቀጥለው ዳታ አምድ የሚታይበት: በ ተፈጠረው ቻርትስ ውስጥ: እርስዎ መጫን ይችላሉ እና መጎተት ለ ማንቀሳቀስ በ radial ዶናት መሀከል

የ ተስፋፋ ዶናት - ይህ ንዑስ አይነት የሚያሳየው የ ውጪ ክፋዮች ነው ቀደም ብለው የ ተለያዩ ከ ቀሪው ዶናት ውስጥ: በ ተፈጠረው ቻርትስ ውስጥ: እርስዎ መጫን ይችላሉ እና መጎተት የ ውጪ ክፋዮች ለ ማንቀሳቀስ በ radial ከ ተስፋፋ ዶናት ውስጥ

Please support us!