LibreOffice 25.2 እርዳታ
በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ
የ መረብ ቻርትስ የሚያሳየው የ ዳታ ዋጋዎችን እንደ የ ተገናኙ ነጥቦች ነው በ መስመር ላይ: የ መረብ መጋጠሚያ የ ሸረሪት ድር ወይንም የሚታይ የ ራዳር ቲዩብ ይመስላል
ለ እያንዳንዱ ረድፍ የ ቻርትስ ዳታ ተሰራጭቶ ይታያል: ከ ዳታ ማሳያ ውስጥ: ሁሉም የ ዳታ ዋጋዎች ይታያሉ በ ተመሳሳይ መጠን: ስለዚህ ሁሉም ዳታዎች ተመሳሳይ መጠን ይኖራቸዋል