የ ቻርትስ አይነት መስመር

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


መስመር

የ መስመር ቻርትስ የሚያሳየው ዋጋዎችን ነው በ y አክሲስ ላይ: የ x አክሲስ የሚያሳየው ምድቦችን ነው: የ y ዋጋዎች ለ እያንዳንዱ ተከታታይ ዳታ በ መስመር ማገናኘት ይቻላል

ነጥቦች ብቻ - ይህ ንዑስ አይነት ነጥቦች ብቻ ነው የሚያሳየው

ነጥቦች እና መስመሮች - ይህ ንዑስ አይነት ነጥቦች ብቻ ነው የሚያሳየው እና ተመሳሳይ ተከታታይ ዳታ ነጥቦችን በ መስመር ያገናኛል

መስመሮች ብቻ - ይህ ንዑስ አይነት መስመሮች ብቻ ነው የሚያሳየው

የ 3ዲ መስመሮች - ይህ ንዑስ አይነት ነጥቦችን ያገናኛል ተመሳሳይ ተከታታይ ዳታ በ 3ዲ መስመር ያገናኛል

ምልክት ያድርጉ ተከታታይ መከመሪያ ለ ማዘጋጀት ነጥቦች' የ y ዋጋዎች ለ መከመር አንዱን በ አንዱ ላይ: የ y ዋጋዎች ፍጹም ዋጋዎችን አይወክሉም: ከ መጀመሪያው አምድ በስተቀር: የሚታየው ከ ክምሩ በ ታች በኩል ነው: እርስዎ ከ መረጡ ፐርሰንት የ y ዋጋዎች ይመጠናሉ እንደ ፐርሰንት በ ጠቅላላ ምድብ ውስጥ

ይምረጡ የ መስመር አይነት ከ ወደ ታች የሚዘረገፍ: መስመሮቹ እንዴት እንደሚገናኙ ይምረጡ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ቀጥተኛ መስመሮች ለስላሳ መስመሮች ክቦች ለ መሳል በ ነጥቦቹ መከከል ወይንም ደረጃ መስመሮች የ ደረጃ መስመሮች ከ ነጥብ ወደ ነጥብ መከከል: ይጫኑ ባህሪዎች ለ መቀየር ባህሪዎችን ለ ለስላሳ ወይንም ደረጃ መስመሮች መካከል

Please support us!