የ ቻርትስ አይነት አምድ እና መደርደሪያ

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


አምድ እና መስመር

የ አምድ እና የ መስመር ቻርትስ ቅልቅል ነው የ አምድ ቻርትስ መስመር ቻርትስ ጋር

ይምረጡ ከ ተለያዩ አይነቶች ውስጥ

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ሁለተኛ የ y-አክሲስ በ ማስገቢያ - አክሲስ አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ

የ ዳታ መጠን መወሰኛ

የ ግራ ሩቅ አምዶች (ወይንም ከ ላይ በ ረድፎች ላይ) የ ተመረጠው ዳታ መጠን የሚያቀርበው ዳታ የሚታየው እንደ አምዶች እቃ ነው: የ ሌሎች አምዶች ወይንም ረድፎች የ ዳታ መጠን የሚያቀርበው ዳታ ለ መስመሮች እቃዎች ነው: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ይህን ስራ ከ ተከታታይ ዳታ ንግግር ውስጥ

  1. የ ዳታ መጠን ይምረጡ

  2. ይጫኑ አንዱን ምርጫ ለ ተከታታይ ዳታ በ ረድፎች ወይንም አምዶች ውስጥ

  3. ይመርምሩ የ ዳታ መጠን ምልክቶች እንዳለው በ መጀመሪያ ረድፍ ወይንም በ መጀመሪያ አምድ ወይንም በ ሁለቱም ውስጥ

ተከታታይ ዳታ ማደራጃ

በ ተከታታይ ዳታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም የ ተከታታይ ዳታ በ አሁኑ ቻርትስ ውስጥ

የ አምድ ተከታታይ ዳታ ቦታ ከ ላይ ነው በ ዝርዝር ውስጥ: የ ተከታታይ ዳታ ቦታ ዝርዝር ከ ታች በኩል ነው

ተከታታይ ዳታ ማረሚያ

  1. ይጫኑ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ የ ማስገቢያ ባህሪዎችን ለ መመልከት እና ለማረም

    ከ ዳታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም ስሞች እና የ ክፍል መጠኖች በ ተከታታይ ዳታ አካሎች ውስጥ

  2. ይጫኑ ማስገቢያ: ከዛ ይዞታዎችን ያርሙ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከ ታች በኩል

    በ ጽሁፍ ሳጥን ሁኔታዎች አጠገብ ያለው ምልክት አሁን የ ተመረጠውን ክፍል ያሳያል

  3. መጠን ያስገቡ ወይንም ይጫኑ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ንግግር ለማሳነስ እና ይምረጡ መጠን በ አይጥ

የ ዳታ መጠን ክፍል: እንደ Y-ዋጋዎች: የ ምልክት ክፍል ማካተት የለበትም

ምድቦችን ወይንም የ ዳታ ምልክቶችን ማረሚያ

በ ምድቦች መጠን ውስጥ ያሉ ዋጋዎች የሚታዩት እንደ ምልክቶች ነው በ x አክሲስ ውስጥ

የ ቻርትስ አካላቶች ማስገቢያ

ይጠቀሙ የ ቻርትስ አካላቶች ገጽ በ ቻርትስ አዋቂ ለማስገባት ማንኛውም የሚቀጥሉትን አካላቶች:

ለ ተጨማሪ አካላቶች ይጠቀሙ የ ማስገቢያ ዝርዝር በ ቻርትስ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የሚቀጥሉትን አካላቶች:

የ ተለዩ የ ዳታ ምልክቶች ለማሰናዳት ለ እያንዳንዱ ተከታታይ ዳታ: ይጠቀሙ የ ባህሪዎች ንግግር ከ ዳታ ተከታታይ ውስጥ

Please support us!