LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ
የዚህ አይነት ቻርትስ መደርደሪያ ወይንም ንድፍ መደርደሪያ በ ቁመት መደርደሪያ ማሳያ: የ እያንዳንዱ መደርደሪያ ተመጣጣኝ ነው ከ ዋጋው ጋር: የ x አክሲስ የሚያሳየው ምድብ ነው: የ y አክሲስ ዋጋ የሚያሳየው እያንዳንዱን ምድብ ነው
መደበኛ - ይህ ንዑስ አይነት ሁሉንም የ ዳታ ዋጋዎች ያሳያል በ ምድቡ ውስጥ ያሉ አጠገብ ለ አጠገብ: ዋናው ትኩረት በ እያንዳንዱ ፍጹም ዋጋዎች ላይ ነው: ከ እያንዳንዱ ሌላ ዋጋ ሲወዳደር
መከመሪያ - ይህ ንዑስ አይነት የ ዳታ ዋጋዎች ያሳያል የ እያንዳንዱን ምድብ አንዱን በ አንዱ ላይ እንደ መከመሪያ: ዋናው ትኩረት ሁሉንም የ ምድብ ዋጋ እና የ እያንዳንዱ መዋጮ ለ እያንዳንዱ ዋጋ በ ምድብ ውስጥ ማቅረብ ነው
ፐርሰንት - ይህ የ ንዑስ አይነት የሚያሳየው አንፃራዊ ፐርሰንት ነው: ለ እያንዳንዱ ዳታ ዋጋ በ ጠቅላላ ምድብ ውስጥ: ዋናው ትኩረት አንፃራዊ ስርጭት ነው ለ እያንዳንዱ ተጨማሪ ዋጋ ለ ምድቡ እንደ ጠቅላላ
እርስዎ ማስቻል ይችላሉ የ 3ዲ መመልከቻ ከ ዳታ ዋጋዎች ውስጥ: የ "ትክክለኛ" ገጽታ ለ መስጠት ይሞክራል የሚቻለውን የ 3ዲ መመልከቻ: የ "ቀላል" ገጽታ ለ መስጠት ይሞክራል የ ቻርትስ መመልከቻ ከ ሌሎች የ ቢሮ ውጤቶች ውስጥ
ለ 3ዲ ቻርትስ: እርስዎ ቅርጹን መምረጥ ይችላሉ ለ እያንዳንዱ ዳታ ዋጋ ከ ሳጥን: ሲሊንደር: ኮን: እና ፒራሚድ ውስጥ ነው
የዚህ አይነት ቻርትስ መደርደሪያ ወይንም ንድፍ መደርደሪያ በ አግድም መደርደሪያ ማሳያ: የ እያንዳንዱ መደርደሪያ እርዝመት ተመጣጣኝ ነው ከ ዋጋው ጋር: የ y አክሲስ የሚያሳየው ምድብ ነው: የ x አክሲስ ዋጋ የሚያሳየው እያንዳንዱን ምድብ ነው
የ ንዑስ አይነቶች ተመሳሳይ ናቸው ከ አምድ አይነት ጋር