የ ቻርትስ አይነት አረፋ

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Insert - Chart - Chart Type...

From the tabbed interface:

Choose Insert - Chart - Chart Type...

From toolbars:

Icon Insert Chart

ቻርትስ ማስገቢያ

Then choose Bubble.


አረፋ

ድርብ ቻርትስ የሚያሳየው ግንኙነት የ ሶስት ተለዋዋጮችን ነው: ሁለት ተለዋዋጮች ይጠቀማል በ X-አክሲስ ቦታ ላይ እና Y-አክሲስ: ነገር ግን ሶስተኛው ተለዋዋጭ እንደ አንፃራዊ መጠን ለ እያንዳንዱ አረፋ ይታያል

የ ተከታታይ ዳታ ንግግር ለ አረፋ ቻርትስ ማስገቢያ አለው የ ተወሰነ የ ዳታ መጠን ለ አረፋ መጠኖች

Icon Bubble

Bubble

Please support us!