LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ የ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ
የ ቻርትስ ቦታ የሚያሳየው ዋጋዎች እንደ ነጥቦች ነው ለ y አክሲስ: የ x አክሲስ የሚያሳየው ምድቦችን ነው: የ y ዋጋዎች ለ እያንዳንዱ ተከታታይ ዳታ በ መስመር ይገናኛል: ቦታዎች በ እያንዳንዱ ሁለት መስመሮች መካከል በ ቀለም ይሞላል: የ ቻርትስ ቦታ ትኩረት የሚያጎላው ለውጦችን ነው: ከ አንድ ምድብ ወደሚቀጥለው ምድብ ውስጥ
መደበኛ - ይህ ንዑስ አይነት ቦታ ሁሉንም ዋጋዎች እንደ ፍጹም የ y ዋጋዎች ያያል: በ መጀመሪያ ቦታ ከ መጨረሻው አምድ ከ ዳታ መጠን ውስጥ: ከዛ የሚቀጥለው ከ መጨረሻው ወዘተ: እና ከዛ የ መጀመሪያ አምድ ለ ዳታ ይወሰዳል: ከዛ ዳታ በ መጀመሪያው አምድ ውስጥ ከፍተኛ ከሆነ ከ ሌሎች ዋጋዎች: መጨረሻ የ ተወሰደው ቦታ ሌላ ቦታዎችን ይደብቃል
የ ተከመረ - ይህ ንዑስ አይነት ዋጋዎችን አንዱ በ አንዱ ላይ የ ተከመረ ያሳያል: ሁሉም ዋጋዎች እንደሚታዩ ያረጋግጡ: ነገር ግን የ y ዋጋዎች ፍጹም ዋጋዎችን አይወክሉም: ከ መጨረሻው አምድ መሳያ በስተቀር ከ ታች በኩል በ መከመሪያ ቦታዎች
ፐርሰንት - ይህ የ ንዑስ አይነት ዋጋዎች ነው የ ተጠራቀመ እና የ ተከመረ በ እያንዳንዱ ላይ: እና የ ተመጠነ እንደ ፐርሰንት ለ ምድቡ እንደ ጠቅላላ