LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ መጀመሪያው ገጽ ላይ በ የ ቻርትስ አዋቂ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ቻርት ውስጥ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ቻርት አይነት
የ ቻርትስ ቅድመ እይታ የሚያሳየው እርስዎ በ ንግግር ውስጥ ያስገቡትን አዲሱን ማሰናጃ ነው
እርስዎ ከ ንግግሩ በ እሺ ከወጡ ማሰናጃው በ ቋሚነት ይፈጸማል
እርስዎ ከ ንግግሩ በ መሰረዣ ወይንም በ መዝለያ ከወጡ ማሰናጃው ቻርትስ ወደ ነበረበት ንግግር ይመለሳል
ለ 3ዲ ቻርትስ እርስዎ ይምረጡ
ለ ማሰናዳት አቀራረብ: የ ብርሃን ምንጭ: እይታዎችዋጋዎች ያስገቡ ለ ቻርትስ ማዞሪያ በ ሶስት አክሲስ እና ለ አንፃራዊ መመልከቻ
ሁሉንም አንግሎች ማሰናጃ ወደ 0 ለ ፊት ለ ፊት መመልከቻ በ ቻርትስ ውስጥ: ፓይ ቻርትስ እና ዶናት ቻርትስ የሚታዩት በ ክብ ውስጥ ነው
የ ራይት-አንግል አክሲስ ካስቻሉ: እርስዎ ማዞር ይችላሉ የ ቻርትስ ይዞታዎች በ X እና Y አቅጣጫ ብቻ: አጓዳኝ ለሆኑት የ ቻርትስ ድንበሮች
የ x ዋጋ ለ 90, በ y እና z ማሰናጃ ወደ 0, የሚያቀርበው መመልከቻ ከ ላይ ወደ ታች ነው በ ቻርትስ ውስጥ: በ x ማሰናጃ ወደ -90: ለ እርስዎ የሚታየው ቻርትስ የ ታቹ ክፍል ነው
ማዞሪያ የሚፈጸመው በዚህ ደንብ መሰረት ነው መጀመሪያ x: ከዛ y: መጨረሻ z:
ጥላዎችን አስችለው ከሆነ እና እርስዎ ቻርትስ ሲያዞሩ: ብርሀኑ አብሮ ይዞራል ከ ቻርትስ ጋር አብሮ እንደተጣበቅ
የ ማዞሪያ አክሲስ ሁል ጊዜ ግንኙነቱ ከ ገጽ ጋር ነው: ከ ቻርትስ አክሲስ ጋር አይደለም: ይህ ልዩ ነው ከ አንዳንድ ሌሎች የ ቻርትስ ፕሮግራሞች ጋር
ይምረጡ የ አንፃራዊ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መመልከት ቻርትስ በ መሀከለኛ አንፃራዊ በ ካሜራ ሌንስ አጓዳኝ ማሳያ ከ መጠቀም ይልቅ
ትኩረት ማሰናጃ ለ እርዝመት ከ ማሽከርከሪያ ቁልፍ ጋር: 100% አንፃራዊ መመልከቻ ይሰጣል: የ ሩቅ ጠርዝ በ ቻርትስ ውስጥ በ ግምት ግማሽ ትልቅ እንደ አጠገቡ እናዳለው ጠርዝ ይታያል
አሮጌው እትም የ LibreOffice ማሳየት አይችልም የ ፐርሰንት ተመሳሳይ አስተያየት እንደ አሁኑ እትም
ገጽታዎች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ
ገጽታ በ መምረጥ: በ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ እና የ ብርሃን ምንጭ እንደ ደንቡ ይሰናዳል
እርስዎ ምልክት ካደረጉ ወይንም ካላደረጉ በ ጥምረት ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ያልተሰጠ በ ትክክል ወይንም በ ቀላል እቅድ: እርስዎ እቅድ ማስተካከያ መፍጠር ይችላሉ
ምልክት ያድርጉ በ ጥላ ላይ ለ መጠቀም የ ጥላ ዘዴ ገጽታ ለ ማመንጨት: ያለ በለዚያ ጠፍጣፋ ዘዴ ይጠቀማል
የ ጠፍጣፋ ዘዴ የሚያሰናዳው ነጠላ ቀለም እና ብሩህነት ነው ለ እያንዳንዱ ፖሊጎን: ጠርዞቹ ይታያሉ: ለ ስላሳ ከፍታዎች እና የ ብርሃን ምንጭ ማሳየት አይቻልም
የ ጥላ ዘዴ የሚፈጽመው ከፍታዎች ለ ማለስለሻ: እና ተጨማሪ ትክክለኛ መልክ ነው
ምልክት ያድርጉ በ እቃ ድንበሮች ላይ በ ጠርዞቹ ላይ መስመር ለ መሳል
ምልክት ያድርጉ የ ተከበበ ጠርዝ ላይ የ ጠርዞቹ ሳጥን ቅርጽ ለ ማለስለስ
የ ብርሃን ምንጭ ለ 3ዲ መመልከቻ ማሰናጃ
ይጫኑ ከ ማንኛውም ስምንት ቁልፎች መካከል ለ መቀያየር የ ብርሃን ምንጭ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ
በ ነባር ሁለተኛው የ ብርሃን ምንጭ ይበራል: የ መጀመሪያው ሰባት "መደበኛ" ተመሳሳይ የ ብርሃን ምንጭ ነው: የ ብርሃን ምንጭ ቁጥር አንድ እቅድ የ ብርሃን ማንፀባረቂያ ከ ማድመቂያ ጋር አለው
ለ ተመረጠው የ ብርሃን ምንጭ: እርስዎ ቀለም እና መጠኑን መምረጥ ይችላሉ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከ ስምንቱ ቁልፎች በ ታች በኩል ከሚገኘው: የ ብሩህነት ዋጋዎች ለሁሉም ብርሀን ተጨምሯል: ስለዚህ ጠቆር ያሉ ቀለሞች ይጠቀሙ በርካታ ብርሃኖች ለ መጠቀም
በዚህ ገጽ ውስጥ ትንሹ ቅድመ እይታ tab ሁለት ተንሸራታቾች ማሰናጃ አሉት: የ ቁመት እና የ አግድም ለ ተመረጠው የ ብርሀን ምንጭ: የ ብርሃን ምንጭ ሁልጊዜ ትኩረት የሚያደርገው በ እቃው መሀከል ላይ ነው
በ ጠርዝ አጠገብ ያለው ቁልፍ በ ትንሽ ቅድመ እይታ መቀየሪያ የ ውስጥ ብርሃን ዘዴ መካከል ያለው ስፌር እና ኪዩብ ነው
የ አካባቢ ብርሃን ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ መግለጽ ይጠቀሙ የ አካባቢ ብርሃን የሚያበራ በ ተመሳሳይ ብርሁነት በ ሁሉም አቅጣጫ