LibreOffice 24.8 እርዳታ
መስመር በሚያሳይ ቻርትስ ውስጥ (የ መስመር አይነት ወይንም XY አይነት) እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ነጥቦች ከ ደረጃ ጋር ከ ቀጥታ መስመሮች ይልቅ: አንዳንድ ምርጫዎች የ እነዚህን ደረጃዎች ባህሪዎች ይቆጣጠራሉ
በ አግድም መስመር ማስጀመሪያ እና በ ደረጃ ወደ ላይ በ ቁመት መጨረሻ
በ ቁመት በ ደረጃ ወደ ላይ ማስጀመሪያ እና በ አግድም መስመር መጨረሻ
በ አግድም መስመር ማስጀመሪያ እና በ ደረጃ ወደ ላይ በ ቁመት በ X ዋጋዎች መሀከል እና በ አግድም መስመር መጨረሻ
በ ደረጃ ወደ ላይ በ ቁመት በ Y ዋጋዎች መሀከል እና መሳያ በ አግድም መስመር መጨረሻ በ ደረጃ ወደ ላይ በ ቁመት መጨረሻ