LibreOffice 24.8 እርዳታ
መስመር በሚያሳይ ቻርትስ ውስጥ (የ መስመር አይነት ወይንም XY አይነት) እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ክቦች ከ ቀጥታ መስመሮች ይልቅ: አንዳንድ ምርጫዎች የ እነዚህን ክቦች ባህሪዎች ይቆጣጠራሉ
ይምረጡ Cubic Spline ወይንም B-Spline.
እነዚህ የ ሂሳብ ክፍሎች ናቸው በ ክብ ማሳያ ላይ ተፅእኖ የሚፈጥሩ: ክቦቹ የሚፈጠሩት አንድ ላይ በ ማገናኘት ነው የ segments of polynomials.
በ ምርጫ ሪዞሊሽን ማሰናጃ: ከፍተኛ ዋጋ ለስላሳ መስመር ያስገኛል
ለ B-spline መስመሮች በ ምርጫ ማሰናጃ degree of the polynomials.