አዘገጃጀት

በ ቅድሚያ በ ቻርትስ ውስጥ የ ተሰናዳ ተከታታይ ዳታ ደንብ ማሻሻል የሚችሉበት

የ ዳታ ቦታ ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ አይቀየርም: እርስዎ መምረጥ የሚችሉት ትእዛዝ ቻርትስ ካስገቡ በኋላ ነው በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማዘጋጃ (ቻርትስ)

Open context menu - choose Arrangement (Charts)


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ዳታ በ አምዶች ውስጥ ሲያሳዩ ነው: በ ረድፎች ውስጥ ወደ ዳታ ማሳያ መቀየር አይቻልም


ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ

የ ተመረጠውን ተከታታይ ዳታ ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ (ወደ ቀኝ).

ወደ ኋላ መላኪያ

የ ተመረጠውን ተከታታይ ዳታ ወደ ኋላ ማምጫ (ወደ ግራ).

Please support us!