LibreOffice 24.2 እርዳታ
የ አክሲስ ቦታ መቆጣጠሪያ
አክሲስ የት እንደሚገናኝ ይምረጡ: በ መጀመሪያ: በ መጨረሻ: በ ተወሰነ ዋጋ ወይንም በ ተወሰነ ምድብ ላይ
Specifies that the axis is positioned on the first/last tickmarks. This makes the data points visual representation begin/end at the value axis.
Specifies that the axis is positioned between the tickmarks. This makes the data points visual representation begin/end at a distance from the value axis.
ምልክቶቹ የት እንደሚሆኑ ይምረጡ: አክሲስ አጠገብ: አክሲስ አጠገብ (በሌላ በኩል): ከ መጀመሪያው ውጪ: ከ መጨረሻው ውጪ
ምልክቶች የት እንደሚሆኑ ይወስኑ: ከ አክሲስ በ ውስጥ ወይንም በ ውጪ በኩል: ሁለቱንም መቀላቀል ይቻላል: ስለዚህ ለ እርስዎ ምልክት በሁለቱም ጎኖች በኩል ይታያል
ምልክቶች የት እንደሚሆኑ መወሰኛ በ አክሲስ በ ውስጥ በኩል
ምልክቶች የት እንደሚሆኑ መወሰኛ በ አክሲስ በ ውጪ በኩል
ይህ ቦታ የሚጠቅመው ለ መግለጽ ነው ምልክት ማድረጊያ ዳሾችን በ አክሲስ ምልክት ማድረጊያ መካከል: ሁለቱንም ሜዳዎች ማስጀመር ይቻላል: ውጤቱም ምልክት ማድረጊያ መስመር ከ ውጪ ወደ ውስጥ ማስኬድ ይሆናል
አነስተኛ ክፍተት ምልክቶች የት እንደሚሆኑ መወሰኛ በ አክሲስ በ ውስጥ በኩል
አነስተኛ ክፍተት ምልክቶች የት እንደሚሆኑ መወሰኛ በ አክሲስ በ ውጪ በኩል
ምልክቶቹ የት እንደሚሆኑ ይምረጡ: ከ ምልክት አጠገብ: ከ አክሲስ አጠገብ ወይንም ከ አክሲስ እና ምልክቶች አጠገብ