መጠን

የ X ወይንም Y አክሲስ መመጠኛ መቆጣጠሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አክሲስ - Y አክሲስ - መጠን tab (ቻርትስ)


ራሱ በራሱ አክሲስ ይመጠናል በ LibreOffice ስለዚህ ሁሉም ዋጋዎች በ አጥጋቢ ሁኔታ ይታያሉ

የ ተወሰነ ውጤት ለማግኘት: እርስዎ በ እጅ የ አክሲስ መመጠኛ መቀየር ይችላሉ: ለምሳሌ: እርስዎ የ አምድ የላይኛውን ክፍል ብቻ ማሳየት ይችላሉ በ መቀየር የ ዜሮ መስመር ወደ ላይ

መጠን

እርስዎ ዋጋዎች ማስገባት ይችላሉ አክሲስ በ ንዑስ ለመክፈል በዚህ ቦታ: እርስዎ ራሱ በራሱ ባህሪዎችን እንዲያሰናዳ ማድረግ ይችላሉ አነስተኛ: ከፍተኛ: ከፍተኛ ክፍተት: አነስተኛ ክፍተት መቁጠሪያ እና ማመሳከሪያ ዋጋ

ዝቅተኛ

ለ አክሲስ መጀመሪያ አነስተኛ ዋጋ መግለጫ

ከፍተኛ

ለ አክሲስ መጨረሻ ከፍተኛ ዋጋ መግለጫ

ከፍተኛ ክፍተት

ለ ዋናው የ አክሲስ ክፍል ክፍተት መወሰኛ ዋናው ክፍተት መብለጥ የለበትም ከ ቦታው ዋጋ

አነስተኛ ክፍተት መቁጠሪያ

ለ ንዑስ ክፍል አክሲስ ክፍተት መወሰኛ

ማመሳከሪያ ዋጋ

በ አክሲስ በየትኛው ቦታ ዋጋዎችን እንደሚታዩ መወሰኛ

ራሱ በራሱ

እርስዎ መጀመሪያ አለመምረጥ አለብዎት የ ራሱ በራሱ ምርጫ ዋጋዎችን ለማሻሻል

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህን ገጽታ ያሰናክሉ እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በ "ተወሰነ" ዋጋ: ራሱ በራሱ መመጠን አይደግፍም


ሎጋሪዝም መለኪያ

እርስዎ የሚፈልጉትን አክሲስ ይወስኑ እንደ ንዑስ የሚከፈለውን ሎጋሪትሚካሊ

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህን ገጽታ ይጠቀሙ እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በጣም በሚለያዩ ዋጋዎች ከ እያንዳንዳቸ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሎጋሪዝም መመጠኛ የ መጋጠሚያ መስመሮች ለ መፍጠር የ አክሲስ እኩል እርቀት ነገር ግን ዋጋ ያላቸው የሚጨምር ወይንም የሚቀንስ


በ ተቃራኒ አቅጣጫ

ዝቅተኛ እና ከፍተኛ ዋጋዎች በ አክሲስ ውስጥ የት እንደሚታዩ መወሰኛ: ምልክት ያልተደረገበት ሁኔታ የሚያሳየው የ ሂሳብ አቅጣጫ ነው: ይህም ማለት የ Cartesian coordinate ስርአት የ x-አክሲስ የሚያሳየው ዝቅተኛ ዋጋዎችን ነው በ ግራ በኩል እና የ y-አክሲስ የሚያሳየው ዝቅተኛ ዋጋዎችን ነው ከ ታች በኩል: ለ polar coordinate ስርአት የ ሂሳብ አንግል አክሲስ አቅጣጫ ከ ቀኝ ወደ ግራ ነው: እና የ ራዲያል አክሲስ ከ ውስጥ ወደ ውጪ ነው

አይነት

ለ አንዳንድ የ አክሲስ አይነቶች: እርስዎ አቀራረብ መምረጥ ይችላሉ አክሲስ እንደ ጽሁፍ ወይንም ቀን ወይንም አይነቱን ራሱ በራሱ ፈልጎ እንዲያገኝ ለ አክሲስ አይነት "ቀን" እርስዎ የሚቀጥሉትን ምርጫዎች ማሰናዳት ይችላሉ

አነስተኛ እና ከፍተኛ ዋጋ የሚታየው በ መለኪያው መጨረሻ በኩል ነው

ውጤቱን እንዲያሳይ ማሰናዳት ይቻላል ቀኖች: ወሮች: ወይንም አመቶች እንደ ክፍተት ደረጃዎች

ዋናው ክፍተት እንዲያሳይ ማሰናዳት ይቻላል ቀኖች: ወሮች: ወይንም አመቶች

አነስተኛ ክፍተት እንዲያሳይ ማሰናዳት ይቻላል ቀኖች: ወሮች: ወይንም አመቶች

Please support us!