LibreOffice 25.2 እርዳታ
ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ተመረጠውን አክሲስ የ ንግግሩ ስም እንደ ሁኔታው ነው እንደ ተመረጠው አክሲስ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - አክሲስ - X አክሲስ/ሁለተኛ የ X አክሲስ/Z አክሲስ/ሁሉንም አክሲስ (ቻርትስ)
የ Y አክሲስ የ መጨመሪያ ንግግር አለው: ለ X-Y ቻርትስ የ X አክሲስ ቻርትስ መጨመር ይቻላል በ መመጠኛ tab.
የ X አክሲስ መመጠን የሚቻለው በ X-Y ቻርትስ አይነት ብቻ ነው
ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ማሰናጃ ወይንም እርስዎ መሳል የሚፈልጉት መስመር: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ቀስት ራስጌዎች ወደ መስመር ላይ: ወይንም መቀየር የ ቻርትስ ምልክቶች
ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን ፊደል እና አቀራረብ
የ አክሲስ ወይንምየ እርእስት ምልክቶች ማሻሻያ ማሰለፊያ
Please support us!