አክሲስ

ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ የ axial ባህሪዎች ለ ማረም

tabs በ ንግግር ውስጥ እንደ ሁኔታው ነው እንደ ተመረጠው የ ቻርትስ አይነት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አክሲስ (ቻርትስ)


X አክሲስ

ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ተመረጠውን አክሲስ

Y አክሲስ

መክፈቻ የ Y አክሲስ ንግግር ለ መቀየር የ Y አክሲስ ባህሪዎች

ሁለተኛ የ X አክሲስ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ሁለተኛውን X አክሲስ ባህሪዎች: ይምረጡ ማስገቢያ - አክሲስ እና ይምረጡ X አክሲስ

ሁለተኛ የ Y አክሲስ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ሁለተኛውን Y አክሲስ ባህሪዎች: ለ ማስገባት ሁለተኛውን Y አክሲስ ይምረጡ ማስገቢያ - አክሲስ እና ይምረጡ Y አክሲስ

Z አክሲስ

ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ተመረጠውን አክሲስ

ሁሉም አክሲስ

ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ተመረጠውን አክሲስ

Please support us!