LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ቻርትስ አርእስት ማሰለፊያ ማሻሻያ
አንዳንድ ምርጫዎች ዝግጁ አይደሉም ለ ሁሉም አይነት ምልክቶች: ለምሳሌ: የ ተለያዩ ምርጫዎች አሉ ለ 2ዲ እና 3ዲ እቃዎች ምልክት
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት (ቻርትስ)
የ ጽሁፍ አቅጣጫ ለ ክፍል ይዞታዎች መወሰኛ ይጫኑ አንዱን የ ABCD ቁልፎች የሚፈለገውን አቅጣጫ ለ መፈጸም
በማንኛውም ቦታ በ ጎማው ላይ መጫን የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስናል ፊደሎች "ABCD" በ ቁልፉ ላይ የሚከተሉት አዲሱን ማሰናጃ ነው
የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ቁመት መመደቢያ ለ ክፍል ይዞታዎች
እርስዎ ከ ወሰኑ በ ቁመት የ x-አክሲስ ምልክት: ጽሁፉ ሊቆረጥ ይችላል በ x-አክሲስ መስመር
እርስዎ የ አቅጣጫ አንግል በ እጅ እንዲያስገቡ መፍቀጃ
እባክዎን ያስታውሱ ምልክቶችን ለ ማሳየት ችግር ሊፈጠር ይችላል: የ እርስዎ ቻርትስ መጠን በጣም ትንሽ ከሆነ: ይህን ችግር ማስወገድ ይችላሉ መመልከቻውን በማሳደግ ወይንም የ ፊደል መጠን በ መቀነስ
Please support us!