አርእስት

አርእስት ዝርዝር ትእዛዝ መክፈቻ ለ ንዑስ ዝርዝር: የ አርእስት ባህሪዎችን ለ ማረም በ ቻርትስ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት (ቻርትስ)


ዋናው አርእስት

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ

ንዑስ አርእስት

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ

የ X-አክሲስ አርእስት

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ

የ Y-አክሲስ አርእስት

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ ወይንም ሁሉንም የ አርእስቶች ባህሪዎች በ ሙሉ

የ Z-አክሲስ አርእስት

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ

ሁሉንም አርእስቶች

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ ወይንም ሁሉንም የ አርእስቶች ባህሪዎች በ ሙሉ

Please support us!