LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህን ይጠቀሙ የ ተመረጠውን ተከታታይ ዳታ ባህሪዎች ለ መቀየር: ንግግሩ የሚታየው እርስዎ አንድ የ ዳታ ነጥብ ብቻ ሲመርጡ ነው አቀራረብ - አቀራረብ መምረጫ አንዳንድ የ ዝርዝር ማስገቢያዎች ዝግጁ የሚሆኑት ለ 2ዲ ወይንም 3ዲ ቻርትስ ነው
ማንኛውም የ ተፈጸመ ለውጥ ተጽእኖው በ ጠቅላላ ተከታታይ ዳታ ላይ ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ቀለም ከ ቀየሩ: ሁሉም አካላቶች ይህ ተካታታይ ዳታ የሚያካትተው በሙሉ ቀለሙ ይቀየራል