የ አቀራረብ ምርጫዎች

የ ተመረጠው እቃ አቀራረብ እንደ ተመረጠው እቃ አይነት: ትእዛዙ ንግግር ይከፍታል: እርስዎ እንዲሁም መክፈት ይችላሉ በ መምረጥ የሚቀጥለውን ትእዛዝ ከ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ አቀራረብ ምርጫ (ቻርትስ)


የ ቻርትስ ግድግዳ

መክፈቻ የ ቻርትስ ግድግዳ ንግግር: እርስዎ የ ቻርትስ ግድግዳ ባህሪዎች የሚያሻሽሉበት: የ ቻርትስ ግድግዳ የ "ቁመት" መደብ ነው ከ ዳታ ቦታ ከ ቻርትስ ጀርባ ያለው ነው

የ ቻርትስ ቦታ

መክፈቻ የ ቻርትስ ቦታ ንግግር: እርስዎ የ ቻርትስ ቦታ ባህሪዎች የሚያሻሽሉበት: የ ቻርትስ ቦታ መደብ ነው ከ አካላቶች ቦታ ከ ቻርትስ ጀርባ ያለው ነው

የ ቻርትስ ወለል

መክፈቻ የ ቻርትስ ወለል ንግግር: እርስዎ የ ቻርትስ ወለል ባህሪዎች የሚያሻሽሉበት: የ ቻርትስ ወለል የ ታችኛው ቦታ ነው በ 3ዲ ቻርትስ ውስጥ: ይህ ተግባር ዝግጁ የሚሆነው ለ 3ዲ ቻርትስ ብቻ ነው

አርእስት

የ ተመረጠውን አርእስት ባህሪዎች ማሻሻያ

መግለጫ

ድንበር መግለጫ: ቦታዎች እና ባህሪ መለያ ለ መግለጫ

X አክሲስ

ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ማረም የሚችሉበት የ ተመረጠውን አክሲስ

Y አክሲስ

መክፈቻ የ Y አክሲስ ንግግር ለ መቀየር የ Y አክሲስ ባህሪዎች

መጋጠሚያ

መክፈቻ የ መጋጠሚያ ንግግር ወይንም የ መጋጠሚያ ባህሪዎች መግለጫ

የ ዳታ ነጥብ

ይህ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ተመረጠውን የ ዳታ ነጥብ ባህሪዎች መቀየር ነው: ንግግሩ የሚታየው እርስዎ አንድ የ ዳታ ነጥብ ብቻ ሲመርጡ ነው አቀራረብ - አቀራረብ መምረጫ አንዳንድ የ ዝርዝር ማስገቢያዎች ዝግጁ የሚሆኑት ለ 2ዲ ወይንም 3ዲ ቻርትስ ነው

ተከታታይ ዳታ

ይህን ይጠቀሙ የ ተመረጠውን ተከታታይ ዳታ ባህሪዎች ለ መቀየር: ንግግሩ የሚታየው እርስዎ አንድ የ ዳታ ነጥብ ብቻ ሲመርጡ ነው አቀራረብ - አቀራረብ መምረጫ አንዳንድ የ ዝርዝር ማስገቢያዎች ዝግጁ የሚሆኑት ለ 2ዲ ወይንም 3ዲ ቻርትስ ነው

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!