LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መከፋፈል ይችላሉ አክሲስ ወደ ክፍሎች የ መጋጠሚያ መስመር በ መወሰን: ይህ እርስዎን የሚያስችለው ቻርትስ በ ጥሩ ሁኔታ እንዲያዩ ነው: በተለይ እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በጣም ትልቅ ቻርትስ ውስጥ የ Y አክሲስ ዋና መጋጠሚያ በ ነባር ይጀምራል
የ አክሲስ መግለጫ እንደ ዋናው መጋጠሚያ እንዲሰናዳ
መጋጠሚያ መስመር መጨመሪያ ለ X አክሲስ ቻርትስ
የ በቁመት መጋጠሚያ ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ መቀያየሪያ የ መጋጠሚያ ማሳያ ለ X አክሲስ ይህ በ ሶስት ሁኔታዎች ላይ ይቀያይራል: መጋጠሚያ የለም: ዋናው መጋጠሚያ እና ሁለቱም ዋናው እና አነስተኛው መጋጠሚያ ማሳያ ይታያል: ለውጡ ተጽእኖ ይፈጥራል በ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: በ ማስገቢያ - መጋጠሚያ ውስጥ
መጋጠሚያ መስመር መጨመሪያ ለ Y አክሲስ ቻርትስ
የ በ አግድም መጋጠሚያ ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ መቀያየሪያ የ መጋጠሚያ ማሳያ ለ Y አክሲስ ይህ በ ሶስት ሁኔታዎች ላይ ይቀያይራል: መጋጠሚያ የለም: ዋናው መጋጠሚያ እና ሁለቱም ዋናው እና አነስተኛው መጋጠሚያ ማሳያ ይታያል: ለውጡ ተጽእኖ ይፈጥራል በ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: በ ማስገቢያ - መጋጠሚያ ውስጥ
መጋጠሚያ መስመር መጨመሪያ ለ Z አክሲስ ቻርትስ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው በ 3ዲ ቻርትስ ብቻ ሲሰሩ ነው
ይጠቀሙ ይህን ቦታ ለ መመደብ አነስተኛ መጋጠሚያ ለ እያንዳንዱ አክሲስ: አነስተኛ መጋጠሚያ መመደብ ለ አክሲስ ይቀንሳል እርቀት በ ዋናው መጋጠሚያ መካከል
መጋጠሚያ መስመር መጨመሪያ የ X አክሲስ ወደ ትንንሽ ክፍሎች ንዑስ መከፋፈያ
መጋጠሚያ መስመር መጨመሪያ የ Y አክሲስ ወደ ትንንሽ ክፍሎች ንዑስ መከፋፈያ
መጋጠሚያ መስመር መጨመሪያ ለ Z አክሲስ ቻርትስ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው በ 3ዲ ቻርትስ ብቻ ሲሰሩ ነው