ምርጫዎች

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ አንዳንድ ዝግጁ ለሆኑ ምርጫዎች ለ ተወሰነ የ ቻርትስ አይነት: የ ምርጫው ይዞታዎች ንግግር እንደ ቻርትስ አይነት ይለያያል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ አቀራረብ ምርጫ - ተከታታይ ዳታ - ምርጫዎች tab (ቻርትስ)


ተከታታይ ዳታ ማሰለፊያ ወደ:

በዚህ ቦታ ላይ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ሁለት የ Y አክሲስ መመጠኛ ዘዴዎች መካከል: ይህን አክሲስ መመጠን የሚቻለው እና ባህሪ የሚሰጠው ለየብቻ ነው

ቀዳሚ የ Y አክሲስ

ይህ ምርጫ በ ነባር ንቁ ነው: ሁሉም ተከታታይ ዳታ ይሰለፋል በ ቀዳሚ የ Y አክሲስ

ሁለተኛ የ Y አክሲስ

መቀየሪያ የ Y አክሲስ መመጠኛ: ይህ አክሲስ የሚታየው ቢያንስ አንድ ተከታታይ ዳታ ሲመደብለት እና የ አክሲስ መመልከቻው ንቁ ሲሆን ነው

ማሰናጃዎች

ማሰናጃዎች መግለጫ ለ ቻርትስ በዚህ ቦታ ውስጥ: ማንኛውም ለውጥ ይፈጸማል ለሁሉም ተከታታይ ዳታ በ ቻርትስ ውስጥ: ለ ተመረጠው ዳታ ብቻ አይደለም

ክፍተት

በ አምዶች መካከል የሚኖረውን ክፍተት በ ፐርሰንት መወሰኛ የሚፈቀደው ከፍተኛ ክፍተት 600% ነው

መደራረቢያ

ከ ዳታ መካከል የሚኖረውን መደራረቢያ መወሰኛ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ -100 እና +100% መካከል

መስመሮች ማገናኛ

ለ "ክምር" እና "ፐርሰንት" አምድ (በ ቁመት መደርደሪያ) ቻርትስ ምልክት ያድርጉ በ ሳጥኑ ውስጥ ለ ማገናኘት የ አምድ ደረጃዎች አብረው የሚሆኑትን በ መስመር ለ ማገናኘት

መደርደሪያ ጎን ለ ጎን ማሳያ

ሁለት አክሲስ ከታየ በ ቻርትስ ውስጥ: እና አንዳንድ ተከታታይ ዳታ ከ ተያያዘ ከ መጀመሪያው አክሲስ ጋር: ሌሎች ተከታታይ ዳታ ከ ተያያዙ ከ ሁለተኛው አክሲስ ጋር: ሁለቱም ተከታታይ ዳታ ለየብቻ አንዱ በ አንዱ በ መደረብ ይታያሉ

እንደ ውጤት መደርደሪያዎች የ ተያያዙ ከ መጀመሪያው የ y-አክሲስ ጋር በ ከፊል ወይንም በ ሙሉ የ ተደበቁ በ መደርደሪያዎች ላይ የ ተያያዙ ከ ሁለተኛ የ y-አክሲስ ጋር ይታያሉ: ይህን ለማስወገድ: ያስችሉ ምርጫ መደርደሪያዎች ለ ማሳየት ጎን ለ ጎን: የ መደርደሪያዎች ከ ተለያዩ ተከታታይ ዳታ ይታያሉ እንደ የ ተያያዙ ብቻ በ አንድ አክሲስ ብቻ ውስጥ

ከ ግራ ወደ ቀኝ አቅጣጫ

ዝግጁ የሆኑ ለ ታይ እና ክብ ቻርትስ ነባሩ አቅጣጫ ለ ፓይ አካል ከ ቀኝ ወደ ግራ ነው: ያስችሉ ከ ግራ ወደ ቀኝ አቅጣጫ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ለ መሳል አካሉን በ ተቃራኒ አቅጣጫ

አንግል ማስጀመሪያ

ይጎትቱ ትንሹን ነጥብ ከ ክብ ውስጥ ወይንም ይጫኑ ነ ማንኛውም ቦታ በ ክቡ ውስጥ የ አንግል ማስጀመሪያ ለማሰናዳት ለ ፓይ ወይንም ዶናት ቻርትስ: የ አንግል ማስጀመሪያ የ ሂሳብ አንግል ቦታ ነው የ መጀመሪያው አካል የሚሳልበት: የ 90 ዲግሪዎች ዋጋ የሚሳለው የ መጀመሪያው ዋጋ 12 ሰአት ቦታ ላይ ነው: የ 0 ዲግሪዎች ዋጋ የሚሳለው የሚጀምረው 3 ሰአት ቦታ ላይ ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

በ 3ዲ ፓይ እና ዶናት ቻርትስ በ አሮጌ ሶፍትዌር እትም የ ተፈጠሩ የ መጀመሪያው አንግል 0 ዲግሪዎች 90 ዲግሪዎች ከ መሆን ይልቅ: ለ አሮጌ እና አዲስ 2ዲ ቻርትስ ነባሩ አንግል 90 ዲግሪዎች ነው


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ አንግል መጀመሪያ ወይንም አቅጣጫ በሚቀይሩ ጊዜ: የ አሁኑ ሶፍትዌር እትም ብቻ የ ተቀየረውን ዋጋ ያሳያል: አሮጌው የ ሶፍትዌር እትም የሚያሳየው ተመሳሳይ ሰነድ ነው ነባር ዋጋዎችን የሚጠቀም: ሁልጊዜ ከ ቀኝ ወደ ግራ አቅጣጫ እና ማስጀመሪያ ዋጋ 90 ዲግሪዎች ይጠቀማል (2ዲ ፓይ ቻርትስ) ወይንም 0 ዲግሪዎች (3ዲ ፓይ ቻርትስ).


ዲግሪዎች

መጀመሪያ አንግል ያስገቡ በ 0 እና 359 ዲግሪዎች መካከል: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ ቀስቶች የሚታየውን ዋጋ ለ መቀየር

የ ጎደሉ ዋጋዎችን መሙያ

አንዳንድ ጊዜ ዋጋዎች ሊጎድሉ ይችላሉ ከ ተከታታይ ዳታ ውስጥ የሚታይ በ ቻርትስ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ ምርጫዎች የ ጎደሉትን ዋጋዎች እንዴት እንደሚሞሉ: ለ አንዳንድ የ ቻርትስ አይነቶች ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው

ክፍተት መተው

ለ ጎደሉ ዋጋዎች ምንም ዳታ አይታይም: ይህ ነባር የ ቻርትስ አይነት አምድ: መደርደሪያ: መስመር: መረብ ነው

እንደ ዜሮ ይገምቱ

ለ ጎደሉ ዋጋዎች: የ y-ዋጋ ይታያል እንደ ዜሮ: ይህ ነባር የ ቻርትስ አይነት ቦታ ነው

የሚቀጥል መስመር

ለ ጎደሉ ዋጋዎች ማስገቢያ ከ ጎረቤት ዋጋዎች እዚህ ይታያል: ይህ ነባር የ ቻርትስ አይነት XY ነው

ከ ተደበቁ ክፍሎች ውስጥ_ዋጋዎችን ማካተቻ

ምልክት ያድርጉ እንዲሁም ዋጋዎችን ለማሳያ አሁን የ ተደበቁትን ክፍሎች ከ ክፍል ምንጭ መጠን ውስጥ

Hide legend entry

Do not show legend entry for the selected data series or data point.

Please support us!