LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አቅጣጫ መስመሮች መጨመር ይቻላል ለ ሁሉም 2ዲ ቻርትስ አይነቶች ከ ፓይ እና ክምር ቻርትስ በስተቀር
እርስዎ የ አቅጣጫ መስመር ካስገቡ ለ ቻርትስ አይነት ምድቦች ለሚጠቀም: እንደ መስመር ወይንም አምድ እና ከዛ የ ቁጥሮች 1, 2, 3, … መጠቀም ይችላሉ እንደ x-ዋጋዎች ለማስላት የ አቅጣጫ መስመር: ለ ቻርትስ የ XY ቻርትስ አይነት ምናልባት ተስማሚ ይሆናል
To insert a trend line for a data series, first double-click the chart to enter edit mode and select the data series in the chart to which a trend line is to be created.
Choose
, or right-click the data series to open the context menu, and choose .የ አማካይ ዋጋ መስመር የ ተለዩ የ አቅጣጫ መስመሮች ናቸው የ አማካይ ዋጋ የሚያሳዩ: ይጠቀሙ
ለማስገባት የ አማካይ ዋጋ መስመር ለ ተከታታይ ዳታየ አቅጣጫ መስመሮች ወይንም አማካይ የ ዋጋ መስመር ለማጥፋት: ይጫኑ መስመሩ ላይ እና ይጫኑ ማጥፊያ ቁልፍ
The menu item
is only available when the chart is in edit mode. It will appear grayed out if the chart is in edit mode but no data series is selected.የ አቅጣጫ መስመሮች ተመሳሳይ ቀለም አላቸው ከ ተከታታይ ዳታጋር: የ መስመር ባህሪዎችን ለ መቀየር: ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር እና ይምረጡ
የ አቅጣጫ መስመር ራሱ በራሱ ይታያል በ መግለጫ ውስጥ: ስሙን መግለጽ ይቻላል በ ምርጫ በ አቅጣጫ መስመር ውስጥ
ቻርት በ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ ሲሆን: LibreOffice ይሰጣል እኩሌታ የ አቅጣጫ መስመር እና የ ኮኦፊሸንት መወሰኛ R2ምንም ባይታይም እንኳን: ይጫኑ በ አቅጣጫ መስመር ላይ መረጃ ለ መመልከት በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ
የ አቅጣጫ መስመር እኩሌታ ለማሳየት: ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር በ ቻርትስ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ የ አገባብ ዝርዝር ለ መክፈት: እና ይምረጡ :
የ አቀራረብ ዋጋዎች ለ መቀየር (ይጠቀሙ አነስተኛ አስፈላጊ አሀዞች ወይንም ሳይንሳዊ ምልክቶች): ይምረጡ እኩሌታ በ ቻርት ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ
ነባር ስሌቶች ይጠቀሙ x ለ abscissa ተለዋዋጭ: እና f(x) ለ Y ዋጋ ተለዋዋጭ: እነዚህን ስሞች ለ መቀየር: ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር: ይምረጡ እና ስም ያስገቡ በ X ተለዋዋጭ ስም እና Y ተለዋዋጭ ስም ማረሚያ ሳጥኖች ውስጥ
ለ ማሳየት የ ኮኦፊሸንት መወሰኛ R2 ይምረጡ ስሌት በ ቻርትስ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር: እና ይምረጡ
ኢንተርሴፕት ከ ተገደደ: የ ኮኦፊሸንት መወሰኛ R2 አይሰላም በ ተመሳሳይ መንገድ በ ነፃ መገናኛ: R2 ዋጋዎችን ማወዳደር አይቻልም በ ማስገደድ ወይንም ነፃ ኢንተርሴፕት
የሚቀጥሉት ዝቅ ማድረጊያ አይነቶች ዝግጁ ናቸው:
ቀጥተኛ የ አቅጣጫ መስመር: ዝቅ ማድረጊያ በ እኩሌታ ውስጥ y=a∙x+b ኢንተርሴፕት b ማስገደድ ይቻላል
ፖሊኖሚያል የ አቅጣጫ መስመር: ዝቅ ማድረጊያ በ እኩሌታ y=Σi(ai∙xi) ኢንተርሴፕት a0 ማስገደድ ይቻላል: ዲግሪ በ ፖሊኖሚያል መሆን አለበት (ቢያንስ 2).
የ ሎጋሪዝም አቅጣጫ መስመር: ዝቅ ማድረጊያ በ እኩሌታ ውስጥ y=a∙ln(x)+b.
ኤክስፖኔንሺያል አቅጣጫ መስመር: ዝቅ ማድረጊያ በ እኩሌታ ውስጥ y=b∙ኤክስፖነንት(a∙x). ይህ እኩሌታ አኩል ነው ከ y=b∙mx with m=ኤክስፖነንት(a) ኢንተርሴፕት b ማስገደድ ይቻላል
ሀይል አቅጣጫ መስመር: ዝቅ ማድረጊያ በ እኩሌታ ውስጥ y=b∙xa.
በ መካከለኛ በ መጓዝ ላይአቅጣጫ መስመር: ቀላል መካከለኛ በ መጓዝ ላይየሚሰላበት በ n ቀደም ያለው የ y-ዋጋዎች: n ጊዜ ነው: ምንም እኩሌታ የለም ዝግጁ የሆነ ለ ሶስተኛ አቅጣጫ መስመር
የ አቅጣጫ መስመር ስሌቶች የሚወስደው ጥንድ ዳታ ነው ለሚቀጥሉት ዋጋዎች:
የ ሎጋሪዝም አቅጣጫ መስመር: አሉታዊ የ x-ዋጋዎች ብቻ ይወሰዳሉ
የ ኤክስፖኔንሺያል አቅጣጫ መስመር: አዎንታዊ የ y-ዋጋዎች ብቻ ይወሰዳሉ: ሁሉም የ y-ዋጋዎች አሉታዊ ካልሆኑ በስተቀር: ዝቅ ማድረጊያ እኩሌታ ይከተታል y=-b∙exp(a∙x).
የ ሀይል አቅጣጫ መስመር: አዎንታዊ የ x-ዋጋዎች ብቻ ይወሰዳሉ: ሁሉንም የ y-ዋጋዎች ይወሰዳሉ አዎንታዊ ከሆኑ: ሁሉም የ y-ዋጋዎች ይወሰዳሉ አሉታዊ ካልሆኑ በስተቀር: ዝቅ ማድረጊያ እኩሌታ ይከተታል y=-b∙xa.
የ እርስዎን ዳታ እንደ ሁኔታው መቀየር አለብዎት: በ ዋናው ሰነድ ኮፒ መስራት ኮፒ የተደረገውን ዳታ መቀየር ይችላሉ
እርስዎ ደንቦችን ማስላት ይችላሉ እንደሚከተለው የ ሰንጠረዥ ተግባሮችን በ መጠቀም
የ ቀጥተኛ ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ ነው y=m*x+b.
m = ስሎፕ(ዳታ_Y;ዳታ_X)
b = ኢንተርሴፕት(ዳታ_Y :ዳታ_X)
ማስሊያ ኮኦፊሺየንት ለ መወሰኛ በ
r2 = RSQ(ዳታ_Y:ዳታ_X)
በተጨማሪ ከ m, b እና r2የ ማዘጋጃ ተግባር የ ቀጥታ መስመር ያቀርባል ተጨማሪ ስታትስቲክስ ለ ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ
የ ሎጋሪዝም ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ y=a*ln(x)+b ነው
a = ስሎፕ(ዳታ_Y: ሎጋሪዝም(ዳታ_X))
b = ኢንተርሴፕት(ዳታ_Y : ሎጋሪዝም(ዳታ_X))
r2 = RSQ(ዳታ_Y:LN(ዳታ_X))
ለ ኤክስፖኔንሺያል አቅጣጫ መስመር ወደ ቀጥተኛ ዘዴ መቀየሪያ ይፈጸማል: የ አጥጋቢ ክብ ልክ የ ተዛመደ ነው ከ ቀጥተኛ ዘዴ ጋር እና ውጤቱ እንደ ሁኔታው ይተረጎማል
የ ኤክስፖኔንሺያል ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ y=b*ኤክስፖነንት(a*x) ወይንም y=b*mx ይቀየራል ወደ ln(y)=ln(b)+a*x or በ ትክክል
a = ስሎፕ(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ዳታ_X)
ተለዋዋጭ ለ ሁለተኛው ልዩነቶች የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:
m = ኤክስፖነንት(ስሎፕ(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ዳታ_X)
b = ኤክስፖነንት(ኢንተርሴፕት(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ዳታ_X))
ማስሊያ ኮኦፊሺየንት ለ መወሰኛ በ
r2 = RSQ(LN(ዳታ_Y):ዳታ_X)
በተጨማሪ ከ m, b እና r2 የ ማዘጋጃ ተግባርየ ኤክስፖኔንሺያል ክብ ስታትስቲክስ ያቀርባል: ተጨማሪ ስታትስቲክስ ለ ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ
ለ ሀይል ዝቅ ማድረጊያ ክቦች መቀየሪያ ወደ ቀጥተኛ ዘዴ ይቀየራል: የ ሀይል ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ y=b*xa የሚቀየረውን ወደ ln(y)=ln(b)+a*ln(x).
a = ስሎፕ(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y: ሎጋሪዝም(ዳታ_X))
b = ኤክስፖነንት(ኢንተርሴፕት(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ሎጋሪዝም(ዳታ_X))
r2 = RSQ(ቀጥተኛ ዘዴ(ዳታ_Y):ቀጥተኛ ዘዴ(ዳታ_X))
ለ የ ፖሊኖሚያል ዝቅ ማድረጊያ ክቦች መቀየሪያ ወደ ቀጥተኛ ዘዴ ይቀየራል:
ሰንጠረዥ ከ አምዶች ጋር መፍጠሪያ x, x2, x3, … , xn, y እስከሚፈለገው ዲግሪ ድረስ n.
መቀመሪያ ይጠቀሙ =ቀጥተኛ መስመር(ዳታ_Y: ዳታ_X) ከ ሙሉ መጠን ጋር x ለ x n (ያለ ራስጌ) እንደ ዳታ_X.
የ መጀመሪያው ረድፍ የ ቀጥተኛ ውጤት የያዘው የ ኮኦፊሸንት ዝቅ ማድረጊያ ፖሊኖሚያል: በ ኮኦፊሸንት ለ xn በ ግራ በሩቅ ቦታ ውስጥ
የ መጀመሪያው አካል የ ሶስተኛው ረድፍ የ ቀጥታ መስመር ውጤት ዋጋ ነው ለ r2 ይህን ይመልከቱ የ ቀጥታ መስመር ተግባር ለ መደበኛ መጠቀሚያ እና ለ መግለጫ ለ ሌሎች ውጤቶች ደንብ