LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ X አክሲስ በ ንዑስ ክፍሎች ውስጥ ማሳያ
የ Y አክሲስ በ ንዑስ ክፍሎች ውስጥ ማሳያ
የ Z አክሲስ በ ንዑስ ክፍሎች ውስጥ ማሳያ ይህን አክሲስ ማሳየት የሚቻለው በ 3ዲ ቻርትስ ብቻ ነው
በ እርስዎ ቻርትስ ውስጥ ይህን አካባቢ ለ ሁለተኛ አክሲስ ይጠቀሙ: ተከታታይ ዳታ ቀደም ብሎ ለዚህ አክሲስ ተመድቦ ከ ነበረ: LibreOffice ራሱ በራሱ አክሲስ እና ምልክት ያሳያል: እርስዎ እነዚህን ማሰናጃዎች በኋላ ማጥፋት ይችላሉ: ምንም ዳታ ካልተመደበ ለዚህ አክሲስ እና እርስዎ ይህን አካባቢ ካስጀመሩ: የ ቀዳሚ Y አክሲስ ዋጋዎች ለ ሁለተኛ አክሲስ ይፈጸማል
ሁለተኛ የ X አክሲስ በ ቻርትስ ውስጥ ማሳያ
ሁለተኛ የ Y አክሲስ በ ቻርትስ ውስጥ ማሳያ
ዋናው አክሲስ እና ሁለተኛው አክሲስ የተለያያ መጠን ሊኖራቸው ይችላል: ለምሳሌ እርስው አንዱን አክሲስ በ 2 ኢንች እና ሌላውን በ 1.5 ኢንች ማድረግ ይችላሉ