የ ዳታ ምልክቶች

መክፈቻ የ ዳታ ምልክቶች ንግግር፡ የ ዳታ ምልክቶች ማሰናዳት ያስችሎታል

የ ተከታታይ አካል ዳታ ከ ተመረጠ : ይህ ትእዛዝ በ ተመረጠው ተከታታይ ዳታ ላይ ብቻ ይሰራል: ምንም አካል ካልተመረጠ ይህ ዳታ በ ሁሉም ተከታታይ ዳታ ላይ ይሰራል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ዳታ ምልክት (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - የ አቀራረብ ምርጫ - ዳታ ነጥብ/ለ ተከታታይ ዳታ - የ ዳታ ምልክቶች tab (ለ ተከታታይ ዳታ እና ለ ዳታ ነጥብ) (ቻርትስ)


ዋጋውን እንደ ቁጥር ማሳያ

የ ፍጹም ዋጋዎች የ ዳታ ነጥብ ማሳያ

የ ቁጥር አቀራረብ

የ ቁጥር አቀራረብ ምርጫ ንግግር መክፈቻ

ዋጋውን እንደ ፐርሰንት ማሳያ

በ አምድ ውስጥ ከ እያንዳንዱ የ ዳታ ነጥቦች አጠገብ በ ፕርሰንት ማሳያ

የ ፐርሰንት አቀራረብ

የ ፐርሰንት አቀራረብ ምርጫ ንግግር መክፈቻ

ምድብ ማሳያ

የ ዳታ ነጥብ ጽሁፍ ምልክቶች ማሳያ

የ መግለጫ ቁልፍ ማሳያ

የ መግለጫ ምልክቶች ማሳያ ከ እያንዳንዱ የ ዳታ ነጥብ ምልክት አጠገብ

መለያያ

ለ ተመረጠው እቃ በ በርካታ የ ጽሁፍ ሀረጎች መካከል መለያያ መምረጫ

አቀማመጥ

ከ እቃው አንጻር የ ዳታ ምልክቶች አቀማመጥ ቦታ መምረጫ

የ ጽሁፍ አቅጣጫ

ለ አንቀጽ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL). ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው

ጽሁፍ ማዞሪያ

ይጫኑ በ መቆጣጠሪያው ላይ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ለ ማሰናዳት

ለ ዳታ ምልክቶች ከ ቀኝ ወደ ግራ ማዞሪያ አንግል ያስገቡ

Please support us!