መግለጫ

መክፈቻ የ መግለጫ ንግግር: የ መግለጫ ንግግር በ ቻርትስ ውስጥ መቀየር እንዲችሉ እና መግለጫው ይታይ ወይንም አይታይ እንደሆን መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Legend (Charts)

ይምረጡ አቀራረብ - መግለጫ - ቦታ tab (ቻርትስ)


መግለጫውን ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ ይጫኑ መግለጫ ማብሪያ/ማጥፊያ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ

ምልክት

መግለጫ ማብሪያ/ማጥፊያ

ማሳያ

በ ቻርት ውስጥ መግለጫው ይታይ እንደሆን መወሰኛ ይህ ምርጫ የሚታየው ንግግሩን በምርጫ ከጠሩ ነው ማስገቢያ - መግለጫ.

ቦታ

ለ መግለጫው ቦታ ይምረጡ:

በ ግራ

መግለጫውን በ ቻርትስ በ ግራ በኩል ማድረጊያ

ከ ላይ

መግለጫውን በ ቻርትስ ከ ላይ በኩል ማድረጊያ

በ ቀኝ

መግለጫውን በ ቻርትስ በ ቀኝ በኩል ማድረጊያ

ከ ታች

መግለጫውን በ ቻርትስ ከ ታች በኩል ማድረጊያ.

የ ጽሁፍ አቅጣጫ

ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው - ቋንቋ ማሰነጃ - ቋንቋዎች :

የ ጽሁፍ አቅጣጫ

ለ አንቀጽ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL). ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው

Please support us!