አርእስቶች

ንግግር መክፈቻ ለማስገባት ወይንም ለማሻሻል አርእስቶች በ ቻርትስ ውስጥ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ በ ጽሁፍ ለ ዋናው አርእስት: ለ ንዑስ አርእስት እና የ አክሲስ ምልክቶች: እና ይታዩ እንደሆን ይወስኑ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - አርእስት (ቻርትስ)


አርእስት

የሚፈለገውን የ ቻርት አርእስት ያስገቡ ይህ አርእስት ከ ቻርት በላይ በኩል ይታያል

ንዑስ አርእስት

የሚፈለገውን የ ቻርት ንዑስ አርእስት ያስገቡ ይህ ንዑስ አርእስት ከ ቻርት አርእስት በታች በኩል ይታያል አርእስት ሜዳ ውስጥ

አክሲስ

X አክሲስ

የሚፈለገውን አርእስት ለ X አክሲስ በ ቻርት ውስጥ ያስገቡ

Y አክሲስ

የሚፈለገውን አርእስት ለ Y አክሲስ በ ቻርት ውስጥ ያስገቡ

Z አክሲስ

የሚፈለገውን አርእስት ለ Z አክሲስ በ ቻርት ውስጥ ያስገቡ ይህ ምርጫ የሚኖረው ለ 3-ዲ ቻርትስ ብቻ ነው

ሁለተኛ አክሲስ

X አክሲስ

የሚፈለገውን ሁለተኛ አርእስት ለ X አክሲስ በ ቻርትስ ውስጥ ያስገቡ ይህ የሚታየው በ ቻርትስ ተቃራኒ በኩል ነው እንደ X አክሲስ አርእስት

Y አክሲስ

የሚፈለገውን ሁለተኛ አርእስት ለ Y አክሲስ በ ቻርት ውስጥ ያስገቡ ይህ የሚታየው በ ቻርትስ ተቃራኒ በኩል ነው እንደ Y አክሲስ አርእስት

Please support us!