የ ዳታ ሰንጠረዥ

Opens the Data Table dialog where you can edit the chart data.

ዳታ ሰንጠረዥ ንግግር አልተገኘም: ቻርትስ ካስገቡ ሰንጠረዥ ወይንም የ መጻፊያ ሰንጠረዥን መሰረት ያደረገ

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ ለውጦች የሚታዩት ንግግሩን ዘግተው እንደ ገና ሲክፍቱ ነው


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - የ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ (ቻርትስ)

በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

የ ቻርትስ ዳታ


Press Shift+F1 and point to a control to learn more about that control.

የ ቻርትስ ዳታ መቀየሪያ

እርስዎ ነባር ዳታ መሰረት ያደረገ ቻርትስ በሚፈጥሩበት ጊዜ ወይንም ቻርትስ ኮፒ በሚያደርጉበት ጊዜ: የ እርስዎን ዳታ የ ዳታ ሰንጠረዥ ንግግር በ መክፈት ማስገባት ይችላሉ: ቻርትስ እንደ ዳታው አይነት ወዲያውኑ በ ቀጥታ በ ቅድመ እይታ ይታያል

የ ቻርትስ ዳታ ንግግርን በ ሙሉ ይዝጉ ሁሉም ለውጦች ወደ ቻርትስ ላይ እንዲፈጸሙ: ይምረጡ ማረሚያ - መተው ለውጦቹን ለ መሰረዝ

  1. ማስገቢያ ወይንም ይምረጡ ቻርትስ የ ነበረውን ክፍል ዳታ መሰረት ያላደረገ

  2. ይምረጡ መመልከቻ - የ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ የ ዳታ ሰንጠረዥ ንግግር ለ መክፈት

    ተከታታይ ዳታ የሚደራጀው በ አምዶች ነው: የ ግራ በኩል አምድ ሚና ምድብ ማሰናዳት ነው: ወይንም የ ዳታ ምልክቶች እንደ ቅደም ተከተሉ ማሰናዳት ነው: የ ሩቅ ግራ አምድ ይዞታዎች አቀራረብ ሁልጊዜ ለ ጽሁፍ ነው: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ተጨማሪ የ ጽሁፍ አምዶች ለ መጠቀም ምልክቶች እንደ ቅደም ተከተል

  3. ይጫኑ በ ክፍል ላይ በ ንግግር ውስጥ እና ይቀይሩ ይዞታዎችን: ይጫኑ ሌላ ክፍል ለ መመልከት የ ተቀየረውን ይዞታ በ ቅድመ እይታ ውስጥ

  4. ስም ያስገቡ ለ ተከታታይ ዳታ: በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከ አምዱ በላይ

  5. ይጠቀሙ ምልክቶችን ከ ሰንጠረዥ በላይ ያሉትን ወይም ማጥፊያ ረድፎች እና አምዶች: ለ ተከታታይ ዳታ ለ በርካታ አምዶች: ሁሉንም ተከታታይ ዳታ ብቻ ማስገቢያ ወይንም ማጥፊያ

  6. የ ተከታታይ ዳታ ደንብ ተመሳሳይ ነው ከ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ ጋር: ይጠቀሙ የ ተከታታይ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻምልክት ለ መቀየር ወደ አሁኑ አምድ ጎረቤት በ ቀኝ በኩል

  7. የ ተከታታይ ዳታ ደንብ ተመሳሳይ ነው ከ ቻርትስ ዳታ ሰንጠረዥ ጋር: ይጠቀሙ የ ረድፍ ወደ ታች ማንቀሳቀሻምልክት ለ መቀየር ወደ አሁኑ ረድፍ ጎረቤት በ ታች በኩል

Please support us!