LibreOffice የ ሰንጠረዥ ገጽታዎች

LibreOffice ሰንጠረዥ የ ሰንጠረዥ መተግበሪያ የ እርስዎን ዳታ ለ ማስላት: ለ መመርመር እና ለማስተዳደር ያስችሎታል: እርስዎ ማምጣት እና ማሻሻል ይችላሉ የ Microsoft Excel ሰንጠረዥንም

ስሌቶች

LibreOffice ሰንጠረዥ ለ እርስዎ የሚያቀርበው ተግባሮች እንደ ስታትስቲክስ እና የ ባንክ ተግባሮች ያካትታሉ: እነዚህ ተግባሮች እርስዎ መቀመሪያ በመጠቀም ለ እርስዎ ዳታ ውስብስብ ስሌቶች መፍጠር እና ማስላት ያስችሎታል

ይህን መጠቀም ይችላሉ የ ተግባር አዋቂ መቀመሪያ ለመፍጠር እንዲረዳዎት

ቢሆ-ንስ ስሌቶች

አንዱ ጠቃሚ ገጽታ የ ለውጡን ውጤት ወዲያውን መመልከት መቻሎት ነው: ከ በርካታ ማዋቀሪያ የተሰናዳ ስሌት አንድ ምክንያት በሚቀየር ጊዜ: ለምሳሌ እርስዎ ማየት ይችላሉ የ ጊዜ ዘመን በብድር ስሌቶች ላይ የሚያመጣውን ውጤት: የ ወለድ መጠን ወይንም የ ክፍያ መጠን በሚቀየር ጊዜ: በበለጠ እርስዎ ማስተዳደር ይችላሉ ትላልቅ ሰንጠረዦች የ ተወሰኑ የ ተለያዩ ትእይንቶች በመጠቀም

የ ዳታቤዝ ተግባሮች

ሰንጠርዥን ይጠቀሙ ዳታዎችን ለማዘጋጀት ለማጣራት ርና ለማስቀመጥ

LibreOffice ሰንጠርዥ መጎተት-እና-መጣል ያስችሎታል ከ ዳታቤዝ ውስጥ: ወይንም ሰንጠረዥን እንደ ዳታ ምንጭ የ ደብዳቤዎች ፎርም መፍጠር ያስችሎታል በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ

ዳታ ማዘጋጃ

በ ጥቂት አይጥ-መጫኛ እርስዎ እንደገና ማዘጋጀት ይችላሉ የ እርስዎን ሰንጠረዥ: ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ የ ተወሰነ የ ዳታ መጠን: ወይንም ለ ማቅረብ መጠኖችን እንደ ተለየ ሁኔታ: ወይንም በ ፍጥነት ንዑስ ድምሮች እና ጠቅላላ ድምር ለማስላት

ሐይለኛ ቻርትስ

LibreOffice ሰንጠረዥ ማቅረብ ያስችሎታል የ ሰንጠረዥ ዳታ በ ሐይለኛ ቻርትስ የ ዳታ ምንጩ በሚቀየር ጊዜ ራሱ በራሱ ይሻሻላል

የ Microsoft ፋይሎች መክፈቻ እና ማስቀመጫ

ይጠቀሙ LibreOffice ማጣሪያዎችን የ Excel ፋይሎችን ለመቀየር: ወይንም ለመክፈት እና ለማስቀመጥ ወደ ተለያዩ ሌሎች አቀማመጥ.

Please support us!