LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ስእል መደርደሪያ የሚታየው ስእል ሲመርጡ ወይንም ስእል ወደ ወረቀቱ ሲያስገቡ ነው
ይህ ምልክት የ ምስል መደርደሪያ ይከፍታል በ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ በ ተመረጠው ስእል ላይ በርካታ ማጣሪያዎች የሚፈጽሙበት
ዝርዝር መመልከቻ መለያ ለ ተመረጠው ንድፍ እቃ: የ ተጣበቀው ወይንም የ ተገናኘው የ ንድፍ እቃ በ አሁኑ ፋይል ውስጥ አይቀየርም: የ እቃው መመልከቻ ብቻ ነው የሚቀየረው
የ ገባውን ስእል መከርከሚያ ማሳያ ማስቻያ: የሚታየው ብቻ ይከረከማል: የ ገባው ስእል አይቀየርም: ስእል መመረጥ አለበት መከርከሚያ ለማስቻል
በ ማስደነቂያ እና መሳያ ውስጥ ምንም ንግግር አይታይም እርስዎ ሲጫኑ ምልክት: ነገር ግን ስምንት መከርከሚያ እጄታ ይታያል: ይክፈቱ የ አገባብ ዝርዝር ለ ተመረጠው ስእል እና ይምረጡ ምስል መከርከሚያ እርስዎ መጠቀም ከፈለጉ ንግግር ለ መከርከሚያ
ይጎትቱ ማንኛውንም እጄታዎች ከ ስምንቱ ውስጥ ስእሉን ለ መከርከም
Allows you to switch between anchoring options.