Print Preview Bar

The Print Preview bar is displayed when you choose File - Print Preview.

ቀደም ያለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ወደ ያለፈው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ:

Icon Previous Page

ቀደም ያለው ገጽ

የሚቀጥለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ ነው:

Icon Next Page

የሚቀጥለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ወደ መጀመሪያው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ ነው:

Icon First Page

በ ሰነዱ ውስጥ ወደ መጨረሻው ገጽ ማንቀሳቀሻ ይህ ተግባር ንቁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ሕትመት ቅድመ እይታ ተግባር ከ ፋይል ዝርዝር ውስጥ ነው:

Icon Last Page

Zoom In

ማሳደጊያ የ አሁኑን ሰነድ መመልከቻውን ማሳያ የ አሁኑ ማሳያ መጠን ይታያል በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ.

Icon Zoom In

በቅርብ ማሳያ

Zoom Out

ማሳነሻ የ አሁኑን ሰነድ መመልከቻውን ማሳያ የ አሁኑ ማሳያ መጠን ይታያል በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ.

Icon

በርቀት በማሳየት ላይ

በሙሉ መመልከቻው

ዝርዝር እና እቃ መደርደሪያ መደበቂያ: ከ ሙሉ መመልከቻው ዘዴ ለ መውጣት ይጫኑ የ በ ሙሉ መመልከቻው ቁልፍ

የ ገጽ አቀራረብ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ መግለጽ የሚችሉበት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁሉም ገጾች እንዲታዩ

መስመሮች

የ ገጽ ማስመሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: ማስመሪያው በ አይጥ መጎተት ይቻላል: እንዲሁም ማሰናዳት ይቻላል ከ ገጽ tab ከ ገጽ ዘዴ ንግግር ውስጥ

መመጠኛ ምክንያት

ይህ ተንሸራታች የሚገልጸው የ ገጽ መጠን ለሚታተመው ሰንጠረዥ ነው: መመጠኛ factor ማሰናዳት ይችላሉ በ ወረቀት tab ከ ገጽ ዘዴዎች ንግግር ውስጥ በተጨማሪ

ቅድመ እይታውን መዝጊያ

ከ ቅድመ እይታ ገጽ ለመውጣት ይጫኑ የ ቅድመ እይታ መዝጊያ ቁልፍ

Please support us!