LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መሳያ እቃ ባህሪዎች መደርደሪያ በ ወረቀቱ ላይ የ ተመረጠው የያዘው አቀራረብ እና ማሰለፊያ ትእዛዞች ነው
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ
Select the thickness for the line. You can append a measurement unit. A zero line thickness results in a hairline with a thickness of one pixel of the output medium.
ለ መስመር ቀለም ይምረጡ
ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ መሙያ አይነት ይምረጡ
Allows you to switch between anchoring options.