ወረቀት

ይህ ዝርዝር የ ያዛቸው ትእዛዞች ወረቀቱን እና አካሎቹን ለማሻሻል እና ለማስተዳዳደር ነው

ረድፎች ማስገቢያ

አዲስ ረድፍ ማስገቢያ ከ ንቁው ክፍል ከ ላይ ወይንም ከ ታች በኩል:

አምዶች ማስገቢያ

አዲስ አምድ ማስገቢያ ከ ንቁው ክፍል ከ ላይ ወይንም ከ ታች በኩል:

የ ገጽ መጨረሻ ማስገቢያ

ይህ ትእዛዝ የሚያስገባው በ እጅ የ ረድፍ ወይንም የ አምዶች መጨረሻ ነው: እርግጠኛ ለ መሆን የ እርስዎ ዳታ በትክክል እንዲታተም: እርስዎ የ አግድም ገጽ መጨረሻ ከላይ ማስገባት ይችላሉ: ወይንም የ ቁመት መጨረሻ ገጽ በ ግራ ከ ንቁ ክፍል በኩል

ክፍሎች ማጥፊያ

የ ተመረጡትን ክፍሎች በሙሉ ማጥፊያ: አምዶችን ወይንም ረድፎችን: ከ ታች ያሉት ክፍሎች ወይንም በ ቀኝ በኩል የጠፉት ክፍሎች ክፍተቱን ይሞላሉ ያስታውሱ የ ተመረጠው ማጥፊያ ምርጫ ይቀመጣል እና እንደገና ይጫናል ንግግሩ በሚቀጥለው ጊዜ ሲጠራ

የ ገጽ መጨረሻ ማጥፊያ

ማጥፋት የሚፈልጉትን በ እጅ የገቡ መጨረሻዎችን አይነት ይምረጡ

መሙያ

ራሱ በራሱ ክፍሎችን በ ይዞታዎች መሙያ

ይዞታዎችን ማጥፊያ

የሚጠፋውን ይዞታዎች መወሰኛ ከ ንቁ ክፍል ውስጥ ወይንም ከ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ በርካታ ወረቀቶች ከ ተመረጡ: ሁሉም የ ተመረጡት ወረቀቶች ላይ ተፅእኖ ይፈጥራል

ማንቀሳቀሻ ወይንም ኮፒ ማድረጊያ

ማንቀሳቀሻ ወይንም ወረቀት ኮፒ ማድረጊያ ወደ አዲስ አካባቢ በ ሰነዱ ውስጥ ወይንም ወደ ሌላ ሰነድ

ወረቀት ማሳያ

ቀደም ብሎ የ ተደበቁ ወረቀቶች ማሳያ በ ወረቀቶች መደበቂያ ትእዛዝ

ወረቀት ማጥፊያ

የ አሁኑን ወረቀት ማጥፊያ ማረጋገጫ ከ ተጠየቀ በኋላ

የ ወረቀት Tab ቀለም

መስኮት መክፈቻ እርስዎ ቀለም የሚመድቡበት ለ ወረቀት tab.

የ ወረቀት ሁኔታዎች

ወደ ፕሮግራም ሁኔታዎች ማክሮስ መመደቢያ: የ ተመደበው ማክሮስ ራሱ በራሱ ሁኔታው ሲሟላ ይሄዳል

Please support us!