ዳታ

ይጠቀሙ የ ዳታ ዝርዝር ትእዛዞችን በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ያሉ ዳታዎችን ለማረም: መጠኖች ለ መግለጽ ይችላሉ: ዳታውን ማጣራት እና መለየት: ውጤቶችን ማስላት: ዳታዎችን ማቀድ እና የ ፒቮት ሰንጠረዥ መፍጠር ይችላሉ

መግለጫ መጠን

የ ዳታቤዝ መጠን መግለጫ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተመረጠውን መሰረት ባደረገ

መምረጫ መጠን

እርስዎ የ ገለጹትን የ ዳታቤዝ መጠን መምረጫ ከ ዳታ - የ ተገለጸ መጠን

መለያ

እርስዎ በ ወሰኑት ሁኔታዎች መሰረት የ ተመረጠውን ረድፍ መለያ

ማጣሪያ

የ እርስዎን ዳታ ለ ማጣራት ትእዛዞች ማሳያ

ንዑስ ድምር

እርስዎ የሚመርጡትን አምዶች ንዑስ ድምር ማስሊያ:

ማረጋገጫ

ለ ተመረጠው ክፍል ወይንም የ ክፍል መጠን ምን ዳታ ዋጋ እንዳለው መወሰኛ

በርካታ ተግባሮች

ለ ተለያዩ ክፍሎች ተመሳሳይ መቀመሪያ መፈጸሚያ: ነገር ግን በ ተለያየ የ ዋጋዎች ደንብ

ጽሁፍ ወደ አምዶች

ጽሁፍ መክፈቻ በ አምድ ንግግር ውስጥ: እርስዎ የ ተመረጡትን ክፍሎች ይዞታዎች ማስፋት እና ማሰናዳት የሚችሉበት ወደ በርካታ ክፍሎች ውስጥ

ማጠንከሪያ

ዳታ መቀላቀያ ከ አንዱ ወይንም ከ ተጨማሪ ነፃ የ ክፍል መጠን እና ማስሊያ አዲስ መጠን እርስዎ በሚወስኑት ተግባር

ቡድን እና ረቂቅ

እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ረቂቅ ለ እርስዎ ዳታ እና ቡድን ረድፎች እና አምዶች በ አንድ ላይ ስለዚህ እርስዎ ማስፋት እና ማሳነስ ይችላሉ ቡድኑን አንድ ጊዜ በ መጫን

የ ፒቮት ሰንጠረዥ

የ ፒቮት ሰንጠረዥ የሚያቀበው ትልቅ መጠን ያለው ዳታ ማጠቃላያ ነው: እና ከዛ እርስዎ እንደገና ማዘጋጀት ይችላሉ የ ፒቮት ሰንጠረዥ የ ተለያዩ ማጠቃላያዎች ለ መመልከት

ማነቃቂያ መጠን

Updates a data range that was inserted from an external database. The data in the sheet is updated to match the data in the external database.

Please support us!