መሳሪያዎች

መሳሪያዎች ዝርዝር የ ያዛቸው ትእዛዞች ፊደሎችን ለማረም ፡ ማመሳከሪያ ወረቀቶችን ፈልጎ ለማግኘት: ስህተቶችን ፈልጎ ለማግኘት እና እቅዶችን ለ መግለጽ ነው

እርስዎ መፍጠር እና መመደብ ይችላሉ ማክሮስ እና ማዋቀር የሚታየውን እና የሚሰማውን የ እቃ መደርደሪያውን: ዝርዝሮች: የ ፊደል ገበታ: እና ነባር ምርጫ ማሰናጃ ለ LibreOffice መተግበሪያዎች

ፊደል አራሚ

ፊደል በ እጅ መመርመሪያ

ቋንቋ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር እርስዎ ቋንቋ መምረጥ የሚችሉበት

በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ

የኋሊዮሽ ስሌት

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስሌቶች ከ ተለዋዋጭ ጋር የሚፈጽሙበት:

መፍትሄ ሰጪ

መፍትሄ ሰጪ ንግግር መክፈቻ: መፍትሄ ሰጪ እርስዎን የሚያስችለው ስሌቶችን መፍትሄ መስጠት ነው በ በርካታ ያልታወቁ ተለዋዋጮች በ ግብ-መፈለጊያ ዘዴዎች

መርማሪ

ይህ ትእዛዝ የሚያስጀምረው የ ሰንጠረዥ ፈልጎ አግኚን ነው: በ ፈልጎ አግኚ: እርስዎ ፈልገው ማግኘት ይችላሉ ጥገኞችን ከ አሁኑ መቀመሪያ ክፍል ውስጥ በ ሰንጠረዥ ክፍሎች ውስጥ

ትእይንቶች

Defines a scenario for the selected sheet area.

ሰነድ መጠበቂያ

The Protect Sheet or Protect Spreadsheet Structure commands prevent changes from being made to cells in the sheets or to sheets in a document. As an option, you can define a password. If a password is defined, removal of the protection is only possible if the user enters the correct password.

ማክሮስ

እርስዎን ማክሮስ ማደራጀት: መቅረጽ እና ማረም ያስችሎታል

የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ

የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ መጨመሪያ: ይጨምራል: ያስወግዳል: ያሰናክላል: እና ያሻሽላል LibreOffice ተጨማሪዎች

የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

መክፈቻ የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር: እርስዎ መፍጠር: ማረም: ማጥፋት የሚችሉበት: እና ማጣሪያዎች መሞከር የሚችሉበት በማምጣት እና በመላክ የ XML ፋይሎች

ማስተካከያ

ማስተካከያ LibreOffice የ አገባብ ዝርዝር አቋራጭ ቁልፍ: እቃ መደርደሪያ: እና ማክሮስ ለ ሁኔታዎች ስራ

ምርጫዎች

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር ለ ፕሮግራም ማዋቀሪያ ማስተካከያ ነው

Please support us!