አቀራረብ

አቀራረብ ዝርዝር የያዛቸው ትእዛዞች ለተመረጡት ክፍሎች አቀራረብ እቃዎች እና የ ክፍል ይዞታ በ ሰነድ ውስጥ

በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ

በ ቀጥታ አቀራረብ እና በ ባህሪ ዘዴዎች አቀራረብን ከ ምርጫው ውስጥ ያስወግዳል

ክፍሎች

እርስዎን መፈጸም ያስችሎታል የ ተለያዩ አቀራረብ ምርጫዎች እና መለያ መፈጸሚያ በ ተመረጠው ክፍል ውስጥ

ረድፍ

የ ተመረጡትን ረድፎች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና የ ረድፍ እርዝመት ማሰናጃ

አምድ

የ ተመረጡትን አምዶች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና የ አምድ እርዝመት ማሰናጃ

ወረቀት

የ ተመረጡትን ወረቀቶች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እና የ ወረቀት ስም ማሰናጃ

ክፍሎችን ማዋሀጃ እና መሀከል ማድረጊያ

የ ተመረጡትን ክፍሎች ወደ አንድ ክፍል መቀላቀያ ወይንም መክፈያ የ ተቀላቀሉ ክፍሎችን: የ ክፍል ይዞታዎችን መሀከል ላይ ያሰልፋል

ገጽ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ መግለጽ የሚችሉበት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁሉም ገጾች እንዲታዩ

የ ማተሚያ መጠኖች

የ ማተሚያ መጠኖች አስተዳዳሪ: ክፍሎች በ ማተሚያ መጠኖች ውስጥ ያሉ ብቻ ይታተማሉ

ባህሪ

ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.

አንቀጽ

የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ማሻሻያ እንደ ማስረጊያዎች: እና ማሰለፊያ አይነት

ጉዳይ መቀየሪያ

በ ምርጫው ውስጥ የ ባህሪዎች ጉዳይ መቀየሪያ: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ከዛ ቃሉ ይመረጣል

በራሱ አቀራረብ

ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ በራሱ አቀራረብ ለ መፈጸም ለ ተመረጠው ወረቀት አካባቢ ወይንም እርስዎ የ ራስዎትን በራሱ አቀራረብ ለ መግለጽ

እንደ ሁኔታው አቀራረብ

ይምረጡ እንደ ሁኔታው አቀራረብ የ አቀራረብ ዘዴዎች ለ መግለጽ እንደ ሁኔታው ይለያያል

ማስቆሚያ

ለ ተመረጠው እቃ የ ማስቆሚያ ምርጫ ማሰናጃ

ማሰለፊያ (እቃዎችን)

የ ተመረጡትን እቃዎች ከ እያንዳንዳቸው አንፃር ማሰለፊያ

ማሰለፊያ (ለ ጽሁፍ እቃዎች)

ለ አሁኑ ምርጫ የ ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ

ማዘጋጃ

የተመረጠውን እቃ(ዎች) ክምር ደንብ መቀየሪያ

መገልበጫ

የ ተመረጠውን እቃ በ እግድም ወይንም በ ቁመት መገልበጫ

ቡድን

ቡድኖች የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ያደርጋሉ: ስለዚህ በቀላሉ ማንቀሳቀስ ወይንም ማቅረብ ይቻላል እንደ አንድ እቃ

ንድፎች

መክፈቻ የ ንዑስ ዝርዝር ለ ማረም ባህሪዎች ለ ተመረጠው እቃ

መቆጣጠሪያ

የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ባህሪዎች ለማረም ንግግር መክፈቻ

ፎርም

In this dialog you can specify, among others, the data source and the events for the whole form.

Please support us!