ማስገቢያ

የ ማስገቢያ ዝርዝር የ ያዛቸው ትእዛዞች አዲስ አካሎችን ለማስገባት ነው: እንደ ክፍሎች: ረድፎች: ወረቀቶች እና የ ክፍል ስሞች ወደ አሁኑ ወረቀት ውስጥ

ክፍሎች

መክፈቻ የ ክፍሎች ማስገቢያ ንግግር: እንደ እርስዎ ምርጫ አዲስ ክፍሎች የሚያስገቡበት

ወረቀት

አዲሱ ወረቀት በሚያስገቡ ጊዜ ምርጫ መወሰኛ እርስዎ መፍጠር ይችላሉ አዲስ ወረቀት ወይንም ማስገባት የ ነበረ ወረቀት ከ ፋይል ውስጥ

ወረቀት ከ ፋይል

ከ ተለያዩ ሰንጠረዦች ውስጥ ወረቀት ማስገቢያ

ወደ ውጪ ዳታ አገናኝ

ማስገቢያ ዳታ ከ HTML, ሰንጠረዥ ወይንም Excel ፋይል ውስጥ ወደ አሁኑ ወረቀት ውስጥ እንደ አገናኝ: ዳታው መኖር አለበት በ ተሰየመ መጠን ውስጥ

የተለዩ ባህሪዎች

Allows a user to insert characters from the range of symbols found in the installed fonts.

የ አቀራረብ ምልክት

ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ ለማስገባት የ ተለየ አቀራረብ ምልክት እንደ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ለስላሳ ጭረት: እና በምርጫ መጨረሻ

Hyperlink

እርስዎን hyperlinks መፍጠር እና ማረም የሚያስችሎት ንግግር መክፈቻ

ተግባር

መክፈቻ የ ተግባር አዋቂ እርስዎን ይረዳዎታል መቀመሪያ ለ መፍጠር

የ ተሰየሙ መጠኖች እና መግለጫዎች

እርስዎ በ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ የ ተለዩ ክፍሎችን መሰየም ያስችሎታል የ ተለዩ ክፍሎችን በ መሰየም: እርስዎ በ ቀላሉ መቃኘት ይችላሉ በ ሰንጠረዥ ሰነድ እና የ ተወሰነ መረጃ ውስጥ

አስተያየት

በ ተመረጠው ጽሁፍ አካባቢ አስተያየት ማስገቢያ ወይንም የ አይጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

መገናኛ

የ ንዑስ ዝርዝር የሚያቀርበው የ ተለያዩ ምንጮች እንደ ምስል: ድምፅ: ወይንም ቪዲዮ ማስገባት ይችላሉ

ድምፅ ወይንም ቪዲዮ

ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ

እቃ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተጣበቀ እቃ ማስገቢያ እንደ መቀመሪያ: 3ዲ ዘዴዎች: ቻርትስ እና የ OLE እቃዎች

ቻርት

ቻርት ማስገቢያ

ተንሳፋፊ ክፈፍ

ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው

ራስጌዎች & ግርጌዎች

ራስጌዎችን እና ግርጌዎችን መግለጽ እና ማቅረብ ያስችሎታል

Please support us!