LibreOffice 24.8 እርዳታ
This menu contains commands to control the on-screen display of the document, change the user interface and access the sidebar panels.
Opens the Select Your Preferred User Interface dialog to let you choose the user interface layout for LibreOffice.
መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር የተደበቁ የ እቃ መደርደሪያዎች ለማሳየት እና ለመደበቅ የ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ምልክቶች እና ምርጫዎች እርስዎን የሚያስችለው መድረስ ነው ወደ LibreOffice ትእዛዞች
የ መቀመሪያ መደርደሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: መቀመሪያ ለ ማስገቢያ እና ለ ማረሚያ የሚጠቀሙበት: የ መቀመሪያ መደርደሪያ ዋናው አስፈላጊ መሳሪያ ነው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ መስራት
Toggle the visibility of grid points and guide lines to help object moving and precise position in the current page.
የ አሁኑን መስኮት መክፈያ ከ ላይ በ ግራ ጠርዝ በኩል ንቁ በሆነው ክፍል እና ከ ላይ በ ግራ በኩል መሸብለያ አይኖረውም
The Sidebar is a vertical graphical user interface that primarily provides contextual properties, style management, document navigation, media gallery and more features.
የ ዘዴዎች እና አቀራረብ ማሳረፊያ ይጠቀሙ ለ ጎን መደርደሪያ ለ መመደብ ዘዴ ለ ክፍሎች እና ገጾች: እርስዎ መፈጸም ይችላሉ ማሻሻል እና መቀየር የ ነበረውን ዘዴ ወይንም አዲስ ዘዴ መፍጠር ይችላሉ
መክፈቻ የ አዳራሽ ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ምስሎች እና ድምፆች ናሙና ለማስገባት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ተግባር ዝርዝር ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የሚገቡትን ተግባሮች ማሳያ
Shows or hides the menus and toolbars in Writer or Calc. To exit the full screen mode, click the Full Screen button or press the Esc key.