LibreOffice 24.8 እርዳታ
አመት በ ቀን ማስገቢያ ውስጥ የሚገባው በ ሁለት አሀዝ ነው: አመት በ ውስጥ በ LibreOffice እንደ አራት አሀዝ: ስለዚህ ስሌቱ ልዩነቱ ነው በ 1/1/99 እስከ 1/1/01, ውጤቱ በ ትክክል ሁለት አሀዝ ነው
ከ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - ባጠቃላይ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ክፍለ ዘመን የሚጠቀሙት እርስዎ ሲያስገቡ አመት በ ሁለት አሀዝ: ነባሩ ከ 1930 እስከ 2029. ነው
ይህ ማለት እርስዎ ቀን ያስገቡ በ 1/1/30 ወይንም ከፍተኛ: ሁሉም በ ውስጥ ይወሰዳል እንደ 1/1/1930 ወይንም ከፍተኛ: ሁሉም ዝቅተኛ ሁለት-አሀዝ አመቶች ይፈጸማል በ 20xx አመተ ምህረት: ስለዚህ ለምሳሌ: 1/1/20 ይቀየራል ወደ 1/1/2020.