LibreOffice 7.6 እርዳታ
እርዳታ በ ድህረ ገጽ ጥያቄ (LibreOffice ሰንጠረዥ) ማጣሪያ ማምጫ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ሰንጠርዥ ከ HTML ሰነዶች ውስጥ በ ሰንጠረዥ ውስጥ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ተመሳሳይ ዘዴ ለ ማስገባት በ ስም የ ተገለጸ መጠን ከ ሰንጠረዥ ወይንም ከ Microsoft Excel spreadsheet ውስጥ
የሚቀጥሉት ማስገቢያ ዘዴዎች ዝግጁ ናቸው:
መጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ማሰናጃ አዲሱ ይዞታ በሚገባበት ክፍል ውስጥ
Choose Sheet - External Links. This opens the External Data dialog.
URL ያስገቡ ለ HTML ሰነድ ወይንም የ ሰንጠረዥ ስም: ይጫኑ ከ ጨረሱ በኋላ ማስገቢያውን: ይጫኑ የ መቃኛ ቁልፍ ንግግር ምርጫ ለ መክፈት
በ ትልቁ ዝርዝር ሳጥን ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ ተሰየመ መጠኖች ወይንም ሰንጠረዦች እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መጠኖች ወይንም ሰንጠረዦች መሻሻላቸውን በ n ሰከንዶች
የ ማጣሪያ ማምጫ ስሞች መፍጠር ይችላል ለ ክፍል መጠኖች በሚፈልጉ ጊዜ: እስከሚፈልጉት መጠን ማቅረብ ይቻላል: ማጣሪያ ምስሎች አይጭንም
ይክፈቱ ሁለት ሰነዶች: በ LibreOffice ሰንጠረዥ የ ውጪ ዳታ የሚገባበት (ኢላማው ሰነድ) እና ሰነድ የ ውጪ ዳታ የሚመነጭበት (የ ሰነድ ምንጭ)
በታለመው ሰነድ ውስጥ መቃኛ መክፈቻ
ከ ታችኛው መቀላቀያ ሳጥን መቃኛ ውስጥ: ይምረጡ የ ሰነዱን ምንጭ: መቃኛው አሁን የ ስሞች መጠን እና የ ዳታቤዝ መጠኖች ወይንም ሰንጠረዦች በ ሰነዱ ምንጭ ውስጥ ያሉትን ያሳያል
በ መቃኛ ውስጥ ይምረጡ የ ማስገቢያ እንደ አገናኝ መጎተቻ ዘዴ .
ይጎትቱ የሚፈለገውን ዳታ ከ መቃኛ ውስጥ ወደ ታለመው ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ከጫኑ የ HTML ሰነድ በ ድህረ ገጽ ጥያቄ ማጣሪያ እንደ ምንጭ ሰነድ: እርስዎ ሰንጠረዡን ያገኛሉ በ መቃኛ ውስጥ: ተሰይሞ በ ተከታታይ ከ "HTML_ሰንጠረዥ1" ቀጥሎ እና እንዲሁም ሁለት የ ተፈጠሩትን የ መጠን ስሞች ይዞ:
HTML_ሁሉንም - ጠቅላላ ሰነዱን ያመለክታል
HTML_ሰንጠረዥ - ሁሉንም የ HTML ሰንጠረዥ በ ሰነድ ውስጥ ያመለክታል
መክፈቻ ማረሚያ - አገናኝ እርስዎ እዚህ ማረም ይችላሉ አገናኙን ወደ ውጪ ዳታ