LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ እያንዳንዱ ክፍል: እርስዎ ዋጋ ያለው ማስገቢያ መግለጽ አለብዎት: ዋጋ የሌለው ማስገቢያ ወደ ክፍል ውስጥ አይቀበልም
የ ማረጋገጫ ደንብ አዲስ ዋጋ በሚገባ ጊዜ ይጀምራል: ዋጋ የሌለው ዋጋ ወደ ክፍሉ ውስጥ ገብቶ ከ ነበረ: ወይንም እርስዎ ዋጋ ካስገቡ ወይንም በ መጎተት-እና-በመጣል ወይንም ኮፒ በማድረግ እና በ መለጠፍ በ ክፍሉ ውስጥ ካስገቡ የ ማረጋገጫ ደንብ አይፈጸምም
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ መሳሪያዎች - መርማሪ በ ማንኛውም ጊዜ እና ይምረጡ ትእዛዝ ዋጋ የ ሌለው ዳታ ላይ ምልክት ማድረጊያ ለ ማሳየት የትኞቹ ክፍሎች ዋጋ የሌለው ዋጋዎች እንደያዙ
ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ አዲስ ማረጋገጫ ደንብ መግለጽ ለሚፈልጉት
ይምረጡ
በ መመዘኛ tab ገጽ ውስጥ: ያስገቡ ሁኔታዎችን ለ አዲስ ዋጋዎች ወደ ክፍሎች ውስጥ የሚገቡትን
በ መፍቀጃ ሜዳ: ይምረጡ ምርጫ
እርስዎ ከ መረጡ የ "ሙሉ ቁጥሮች": ዋጋዎች እንደ "12.5" ያለ አይፈቀድም: ይምረጡ "ቀን" የሚያስችለው የ ቀን መረጃ ማግኘት ነው በ ሁለቱም በ አካባቢ ቀን አቀራረብ እንዲሁም በዚህ ፎርም በ ተከታታይ ቀን በ ተመሳሳይ: የ "ሰአት" ሁኔታ የሚፈቅደው የ ጊዜ ዋጋዎችን እንደ "12:00" ወይንም ተከታታይ የ ጊዜ ቁጥሮችን ነው: "የ ጽሁፍ እርዝመት" ስምምነት ለ ክፍሎች የሚያስችለው ጽሁፍ ብቻ እንዲይዙ ነው
ይምረጡ "ዝርዝር" ለ ማስገባት ዋጋ ያለው ዝርዝር ማስገቢያ
ይምረጡ የሚቀጥለውን ሁኔታ ከ ዳታ ውስጥ እርስዎ እንደ መረጡት: ተጨማሪ ምርጫዎች ሊመረጡ ይችላሉ
እርስዎ ሁኔታዎችን ከ ወሰኑ በኋላ ለ ክፍል ማረጋገጫ: እርስዎ ሁለቱን tab ገጾች መጠቀም ይችላሉ የ መልእክት ሳጥኖች ለ መፍጠር:
በ እርዳታ ማስገቢያ tab ገጽ ውስጥ: አርእስት ያስገቡ እና የ ምክሩን ጽሁፍ: በ ክፍሉ ውስጥ እንዲታይ ክፍሉ ከ ተመረጠ
በ ስህተት ማስጠንቀቂያ tab ገጽ ውስጥ: ይምረጡ የሚፈጸመውን ተግባር ስህተት በሚፈጠር ጊዜ
እርስዎ ከ መረጡ "ማስቆሚያ" እንደ ተግባር: ዋጋ የሌለው ማስገቢያ አይቀበልም: እና ቀደም ያለው ክፍል ይዞታዎች ይጠበቃሉ
ይምረጡ "ማስጠንቀቂያ" ወይንም "መረጃ" ንግግር ለማሳየት ማስገቢያውን የሚቀበሉበት ወይንም የሚሰርዙበት
እርስዎ ከ መረጡ የ "ማክሮስ": ከዛ በ መጠቀም የ መቃኝ ቁልፍ እርስዎ መወሰን ይችላሉ ማክሮስ የሚሄደውን በ ስህተት ሁኔታ ጊዜ
To display the error message, select Show error message when invalid values are entered.
ለ ክፍሉ ተግባሩን ከ ቀየሩ በኋላ በ ስህተት ማስጠንቀቂያ tab ገጽ እና ንግግር መዝጊያ በ እሺ: እርስዎ መጀመሪያ ሌላ ክፍል መምረጥ አለብዎት ለውጡ ከ መፈጸሙ በፊት