LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መፈጸም ይችላሉ በ ተጠቃሚው-የሚገለጹ ተግባሮች በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ በሚቀጥለው መንገድ:
እርስዎ የ ራስዎትን ተግባሮች መግለጽ ይችላሉ በ መጠቀም የ Basic-IDE. ይህን ዘዴ ለ መጠቀም እርስዎ መሰረታዊ የ ፕሮግራም እውቀት እንዲኖርዎት ያስፈልጋል
እርስዎ ተግባሮችን ፕሮግራም ማድረግ ይችላሉ በ ተጨማ-ሪዎች ይህ ዘዴ የ ረቀቀ የ ፕሮግራም እውቀት ይጠይቃል
Choose
.You will now see the Basic IDE.
In the Object Catalog window, double-click on the module where you want to store your macro.
Enter the function code. In this example, we define a VOL(a; b; c) function that calculates the volume of a rectangular solid with side lengths a, b and c:
Function VOL(a, b, c)
VOL = a*b*c
End Function
መዝጊያ የ Basic-IDE መስኮት
Your function is automatically saved in the selected module and is now available. If you apply the function in a Calc document that is to be used on another computer, you can copy the function to the Calc document as described in the next section.
በ ደረጃ 2 ውስጥ የ "ተግባር መግለጫ አጠቃቀም LibreOffice Basic": በ ማክሮስ ንግግር ውስጥ እርስዎ ይጫኑ በ ማረሚያ እንደ ነባር በ ማክሮስ ከ ሜዳ ውስጥ በ የ እኔ ማክሮስ - መደበኛ - ክፍል1 ክፍል ይመረጣል በ መደበኛ መጻህፍት ቤት ውስጥ በ ነበረ አካባቢ በ እርስዎ የ ተጠቃሚ ዳይሬክቶሪ ውስጥ
እርስዎ ክፖኢ ማድረግ ከ ፈለጉ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተግባር ወደ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ:
Choose
.በ ማክሮስ ከ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ የ እኔ ማክሮስ - መደበኛ - ክፍል1 እና ይጫኑ ማረሚያ
ከ Basic-IDE, ምንጩን ይምረጡ የ እርስዎን በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተግባር እና ኮፒ ያድርጉ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ
መዝጊያ የ Basic-IDE.
Choose
.በ ማክሮስ ከ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ (የ ሰንጠረዥ ሰነድ ስም) - መደበኛ - ክፍል1 እና ይጫኑ ማረሚያ
የ ቁራጭ ሰሌዳውን ይዞታ ይለጥፉ በ Basic-IDE ሰነድ ውስጥ
Once you have defined the function VOL(a; b; c) in the Basic-IDE, you can apply it the same way as the built-in functions of LibreOffice Calc.
Open a Calc document and enter numbers for the function parameters a, b and c in cells A1, B1, and C1.
መጠቆሚያውን በሌላ ክፍል ውስጥ ያድርጉ እና የሚቀጥለውን ያስገቡ:
=VOL(A1;B1;C1)
ተግባር ይገመገማል እና ለ እርስዎ ይታያል ውጤቱ በ ተመረጠው ክፍል ውስጥ