LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ መደበቅ አምድ እና መስመር የ ራስጌዎች በ ሰንጠረዥ ውስጥ:
ከ ዝርዝር እቃዎች ውስጥ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ: መሄጃ ወደ መመልከቻ tab ገጽ ውስጥ: ምልክቱን ያጥፉ የ አምድ/ረድፍ ራስጌዎች ያረጋግጡ በ እሺ
የ መጋጠሚያ መስመሮች ለ መደበቅ:
ከ ዝርዝር እቃዎች ውስጥ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ: መሄጃ ወደ መመልከቻ tab ገጽ ውስጥ: ይምረጡ መደበቂያ በ መስመሮች መጋጠሚያ ወደ ታች የሚዘረገፍ: ያረጋግጡ በ እሺ