LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ክፍል ውስጥ: ይምረጡ ባህሪ መፈጸም የሚፈጉትን ወደ በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
ለምሳሌ: እርስዎ መጻፍ ከፈለጉ H20 በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ 2, ይምረጡ የ 2 በ ክፍል ውስጥ (በ ማስገቢያ መስመር ውስጥ አይደለም)
መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር ለ ተመረጠው ባህሪ እና ይምረጡ ባህሪ ለ እርስዎ ይህ ይታያል የ ባህሪ ንግግር
ይጫኑ የ ፊደል ቦታ tab.
ይምረጡ የ በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ምርጫ እና ይጫኑ እሺ