የ መለያ ዝርዝሮች መፈጸሚያ

ዝርዝር መለያ የሚያስችለው እርስዎ አንድ መረጃ መጻፉ እንዲችሉ ነው በ ክፍል ውስጥ: እና ከዛ ይጎትቱ ለ መሙላት ተከታታይ ዝርዝር እቃዎች

ለምሳሌ: ያስገቡ ጽሁፍ "ታሕ" ወይንም "ታሕሳስ" በ ባዶ ክፍል ውስጥ: ክፍሉን ይምረጡ እና ይጫኑ በ አይጡ ከ ታች በ ቀኝ ጠረዝ በኩል በ ክፍሉ ድንበር ውስጥ: እና ከዛ ይጎትቱ የ ተመረጠውን ክፍል ጥቂት ክፍሎች ወደ ቀኝ በኩል ወይንም ወደ ታች በኩል: እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ የ ደመቁት ክፍሎች በሙሉ ይሞላሉ በ ወሩ ስም ታሕሳስ

ተጭነው ይያዙ ክፍሉን በ ተለያዩ ዋጋዎች መሙላት ካልፈለጉ

በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ተከታታይ ማግኘት ይቻላል በ - LibreOffice Calc - ዝርዝር መለያ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መፍጠር ይችላሉ የ ጽሁፍ ሀረጎች ፍላጎትዎን እንዲያሟላ አድርገው: እንደ የ እርስዎ ድርጅት ዝርዝር ቅርንጫፍ ቢሮዎች: እርስዎ ይህን መረጃ በኋላ በሚጠቀሙ ጊዜ (ለምሳሌ: እንደ ራስጌዎች): የ መጀመሪያ ስም ያስገቡ በ ዝርዝር ውስጥ እና ያስፉ ማስገቢያውን እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው በ መጎተት

Please support us!