የ ረድፍ እርዝመት ወይንም የ አምድ ስፋት መቀየሪያ

እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ረድፎች እርዝመት በ እይጥ ወይንም በ ንግግር

የ ማስታወሻ ምልክት

እዚህ ለ ረድፎች እና ለ ረድፍ እርዝመት የ ተገለጸውን ለ አምዶች እና ለ አምድ ስፋት መጠቀም ይችላሉ


የ እይጥ ቁልፍ በ መጠቀም የ ረድፍ እርዝመት ወይንም የ አምድ ስፋት መቀየሪያ

ንግግር በ መጠቀም የ ረድፍ እርዝመት ወይንም የ አምድ ስፋት መቀየሪያ

  1. ይጫኑ በ ረድፍ ላይ ትኩረት ለማግኘት

  2. የ አገባብ ዝርዝር በ ራስጌ ላይ በ ግራ-እጅ በኩል ያስጀምሩ

    ይህ ትእዛዝ ይታያል ለ ረድፍ እርዝመት እና አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት ከ ሁለቱ አንዱን መጫን ንግግሩን ይከፍታል

Please support us!