LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ ሁሉም የ ዴሲማል ቁጥሮች የሚታዩት ሁለት የ ዴሲማል ቦታ ተጠጋግተው ነው
እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉትን ክፍሎች ምልክት ያድርጉ
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እና ይሂዱ ወደ ቁጥሮች tab ገጽ ውስጥ
ከ ምድብ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ ቁጥር ከ ምርጫ ውስጥ: ቁጥር ይቀይሩ የ ዴሲማል ቦታዎች እና ከ ንግግሩ ውስጥ ይውጡ በ እሺ
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ
ይሂዱ ወደ ማስሊያ ገጽ: ቁጥር ያሻሽሉ የ ዴሲማል ቦታዎች እና ከ ንግግሩ ይውጡ በ እሺ
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ
ይሂዱ ወደ ማስሊያ ገጽ: ምልክት ያድርጉ በ ትክክል ማሳያ ሜዳ ውስጥ እና ከ ንግግሩ ይውጡ በ እሺ