LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ቁጥር የሰጡትን ወረቀት ለማተም አንዱን በ አንዱ ላይ ምርጫ ዝግጁ ነው በ መመልከቻ - የ ገጽ መጨረሻ ይጎትቱ የ ምልክቱን መስመሮች ለ መግለጽ መጠን የሚታተሙትን ክፍሎች በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ
በ መሬት አቀማመጥ ለማተም እንደሚቀጥለው ያድርጉ:
ወደሚታተመው ወረቀት ይሂዱ
Choose Format - Page Style.
ትእዛዙ አይታይም ወረቀቱ ከ ተከፈተ ለ መጻፍ የሚጠበቅ ከሆነ እና ከበራ: እንዲህ ሲሆን: ይጫኑ የ ፋይል ማረሚያ ምክልት በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ
ይምረጡ የ ገጽ tab. ይምረጡ በ መሬት አቀማመጥ ወረቀት አቀራረብ እና ይጫኑ እሺ
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ : ይህ የ ማተሚያ ንግግር ይታያል
እንደ ማተሚያው driver እና የ መስሪያ ስርአት አይነት: ምናልባት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል መጫን የ ባህሪዎች ቁልፍ እና የ እርስዎን ማተሚያ ለ መቀየር ወደ መሬት አቀማመጥ አቀራረብ
ከ ማተሚያ ንግግር ውስጥ ከ ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ ይምረጡ የሚታተሙትን ይዞታዎች:
ሁሉም ወረቀቶች - ሁሉም ወረቀቶች ይታተማሉ
የ ተመረጡት ወረቀቶች - የ ተመረጡትን ወረቀቶች ብቻ ይታተማምሉ: ሁሉም ወረቀቶች ስማቸው (ከ ወረቀቱ tabs በታች ያለው) ተመርጠዋል እና ይታተማምሉ: በ መጫን ትእዛዝ Ctrl እርስዎ የ ወረቀቱን ስም በሚጫኑ ጊዜ ምርጫውን መቀየር ይችላሉ
የተመረጡት ክፍሎች - ሁሉም የተመረጡት ክፍሎች ታትመዋል
ከ ሁሉም የ ወረቀት ገጾች ከ ላይኛው ምርጫ ውጤት ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ወረቀት ገጾች መጠን የሚታተመውን:
ሁሉንም ገጾች - ሁሉንም ገጾች ማተሚያ
ገጾች - የሚታተመውን ገጽ ያስገቡ: ገጾቹ ቁጥር ይሰጣቸዋል ከ መጀመሪያው ገጽ ጀምሮ: ለ እርስዎ ከታየዎት የ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ በ ወረቀት1 ይታተማል በ 4 ገጾች ላይ እና እርስዎ ከፈለጉ ማተም የ መጀመሪያው ሁለት ገጾች በ ወረቀት2, ያስገቡ 5-6 እዚህ
ከ አቀራረብ - ማተሚያ መጠን እርስዎ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ የ ማተሚያ መጠኖች ገልጸዋል: የ እነዚህ መጠኖች ይዞታዎች ብቻ ይታተማሉ