ለ ማተሚያ የ ገጽ ቁጥር መግለጫ

ወረቀቱ በጣም ትልቅ ከሆነ ለሚታተመው ነጠላ ገጽ LibreOffice ሰንጠረዥ ያትማል የ አሁኑን ወረቀት እኩል አካፍሎ በ በርካታ ገጾች ላይ: ስለዚህ ራሱ በራሱ የ ገጽ መጨረሻ አይፈጽምም በ አጥጋቢ ቦታ ላይ: የ ገጽ ስርጭት እርስዎ መግለጽ ይችላሉ

  1. ወደሚታተመው ወረቀት ይሂዱ

  2. ይምረጡ መመልከቻ - የ ገጽ መጨረሻ

  3. ለ እርስዎ ይታያል ራሱ በራሱ ወረቀት ማሰራጫ በ ማተሚያ ገጽ ውስጥ: ራሱ በራሱ የ ተፈጠረው የ ማተሚያ መጠን ይታያል በ ጥቁር ሰማያዊ ቀለም መስመሮች: እና በ ተጠቃሚው-የሚገለጽ ነጣ ባለ ሰማያዊ ቀለም መስመሮች: የ ገጽ መጨረሻ (መስመር መጨረሻ እና አምድ መጨረሻ) በ ጥቁር ቀለም መስመሮች ምልክት ይደረግባቸዋል

  4. እርስዎ ማንቀሳቀስ ይችላሉ ሰማያዊ መስመሮች በ አይጥ መጠቆሚያው: እርስዎ ተጨማሪ ምርጫዎች ማግኘት ይችላሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: እንዲሁም መጨመሪያ ተጨማሪ ማተሚያ መጠን: የ መመጠኛ እና ማስገቢያ በ ተጨማሪ የ መምሪያ መስመር እና አምድ መጨረሻ ማስወገጃ

Please support us!